c9tt1hfionu0rtf71l3dh7 ·
ሰበር ዜና
#Ethiopia : ጦርነቱ አልቋል የምታድነው ሀገርም ሆነ ከተማ የለህም በከንቱ ከምትሞት እጅህን ለህወሓት ስጥ በማለት ከአንድ ወር በፊት የተናገረው የህወሓት ሽብርተኛ ቡድን መሪ ደብርጺዮን ገብረሚካኤል ለ50 ሀገራት የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት መቀሌ እንዳይገባ የሚል የተማጽኖ ድብዳቤ በሽብር ድርጅታቸው ህወሓት ስም አስገብተዋል::
50 ሀገራት ያድኑህ እንደሆነ አብረን እናያለን! ደርቤ::

===============================================================================================