Re: Redwan Hussien "Ethiopia vows to table all agendas including referendum in national dialogue"
ቄቦ፥
እህል የሚደርስ የፍለሰታ፥
እኔ የምሞት ዛሬ ማታ።
አለች ይባላል በክረምት ወቅት የእህል እጥረት እና ችግር የገጠማት የተራበች ሴት። ብሄራዊ መግባባት የሚከናወነው ገና ከወራት በኋላ፥ ወያኔ የሚሞተው በዚች አንድ እና ሁለት ሳምንት ውስጥ። ይህ ለወያኔ የሚደርስ አጋጣሚ አይደለም። TOOOOOOO LATE!

-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: Redwan Hussien "Ethiopia vows to table all agendas including referendum in national dialogue"
forget Redwan Hussien bi'tch. look at your clan are all over the garbage can everywhere.