Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።

Post by Abere » 20 Dec 2021, 12:41

እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።ቅጥ ያጣው ኦሮሙማ እራሱን ችሎ መዳኘት አይችል ፤እራሱን ችሎ እስር ቤት አይወርድ፤ በላቡ ሰርቶ አይከብር - ኬኛ ብቻ ። የጥንት የፈራኦን የባርያ ፈንግል ዘመን ይመስለኛል። ብልህ ባርያ አምላኩን በየማለዳው የሚለምነው ጌታው እንዳይ ሞትበት ነበር። ለአሳዳሪ ጌታው አዝኖ ሳይሆን ጌታው ከሞተ አብሮ ጌታውን መቃብር ውስጥ እንድያሟሙቅ ከእነ ነፍሱ ይቀበር ነበር። በዚህ ባለፉት አመታት የሆነው ነገር በአድስ አበባ ይህን ነበር። ጁሃር ሙሃመዲ እስር ቤት ሲገባ እስክንድር ነጋ ለጁሃር ስጦታ ሆነ። ታዲያ አሁን ጅሃር ሊፈታ ሲባል የስጦታው በግ እስክንድር አብሮ ይፈታል ማለት ነው። መባል ያለበት ግን ጁሃር ሊፈታ ነው እንጅ እስክንድ ሊፈታ ነው አልነበረም። በሃቅ ግን ጅሃር ወንጀለኛ ነው - ፍትህ እርሱ ላስገደላቸው፡ ንብረታቸውን ላወደመው፡ ለታቃጠሉት ቤተ እምነቶች ወዘተ ይገባቸዋል። የእስርቤት ጊዜው ከፓለቲካ ቁማር ውጭ መታየት አለበት። እስክንድርን በተመለከተ ወንጀለኛው መንግስት ነኝ ባይ እንጅ እስክንድር አይደለም - ካሳ ተሰጥቶት ነጻ መለቀቅ አለበት። እውነት ካለ።

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።

Post by tolcha » 20 Dec 2021, 12:55

Abere wrote:
20 Dec 2021, 12:41
እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።ቅጥ ያጣው ኦሮሙማ እራሱን ችሎ መዳኘት አይችል ፤እራሱን ችሎ እስር ቤት አይወርድ፤ በላቡ ሰርቶ አይከብር - ኬኛ ብቻ ። የጥንት የፈራኦን የባርያ ፈንግል ዘመን ይመስለኛል። ብልህ ባርያ አምላኩን በየማለዳው የሚለምነው ጌታው እንዳይ ሞትበት ነበር። ለአሳዳሪ ጌታው አዝኖ ሳይሆን ጌታው ከሞተ አብሮ ጌታውን መቃብር ውስጥ እንድያሟሙቅ ከእነ ነፍሱ ይቀበር ነበር። በዚህ ባለፉት አመታት የሆነው ነገር በአድስ አበባ ይህን ነበር። ጁሃር ሙሃመዲ እስር ቤት ሲገባ እስክንድር ነጋ ለጁሃር ስጦታ ሆነ። ታዲያ አሁን ጅሃር ሊፈታ ሲባል የስጦታው በግ እስክንድር አብሮ ይፈታል ማለት ነው። መባል ያለበት ግን ጁሃር ሊፈታ ነው እንጅ እስክንድ ሊፈታ ነው አልነበረም። በሃቅ ግን ጅሃር ወንጀለኛ ነው - ፍትህ እርሱ ላስገደላቸው፡ ንብረታቸውን ላወደመው፡ ለታቃጠሉት ቤተ እምነቶች ወዘተ ይገባቸዋል። የእስርቤት ጊዜው ከፓለቲካ ቁማር ውጭ መታየት አለበት። እስክንድርን በተመለከተ ወንጀለኛው መንግስት ነኝ ባይ እንጅ እስክንድር አይደለም - ካሳ ተሰጥቶት ነጻ መለቀቅ አለበት። እውነት ካለ።
Hi Bedew, yimechih!!!

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።

Post by Ejersa » 20 Dec 2021, 13:16

ምነው እንደ ኮማሪቷ እማማ አለሚቱና ጓደኞቻቸው የእለት ተለት የቡና ሓሜታ ላይ ተመርኩዘህ ሓሳብ ትሰጣለህ። ብትረጋጋ አይሻልም? Youtuber እንደሆን የውሸት ማምረቻ ፋብሪካ ነው። እባክህ ተረጋጋ!!
Abere wrote:
20 Dec 2021, 12:41
እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።ቅጥ ያጣው ኦሮሙማ እራሱን ችሎ መዳኘት አይችል ፤እራሱን ችሎ እስር ቤት አይወርድ፤ በላቡ ሰርቶ አይከብር - ኬኛ ብቻ ። የጥንት የፈራኦን የባርያ ፈንግል ዘመን ይመስለኛል። ብልህ ባርያ አምላኩን በየማለዳው የሚለምነው ጌታው እንዳይ ሞትበት ነበር። ለአሳዳሪ ጌታው አዝኖ ሳይሆን ጌታው ከሞተ አብሮ ጌታውን መቃብር ውስጥ እንድያሟሙቅ ከእነ ነፍሱ ይቀበር ነበር። በዚህ ባለፉት አመታት የሆነው ነገር በአድስ አበባ ይህን ነበር። ጁሃር ሙሃመዲ እስር ቤት ሲገባ እስክንድር ነጋ ለጁሃር ስጦታ ሆነ። ታዲያ አሁን ጅሃር ሊፈታ ሲባል የስጦታው በግ እስክንድር አብሮ ይፈታል ማለት ነው። መባል ያለበት ግን ጁሃር ሊፈታ ነው እንጅ እስክንድ ሊፈታ ነው አልነበረም። በሃቅ ግን ጅሃር ወንጀለኛ ነው - ፍትህ እርሱ ላስገደላቸው፡ ንብረታቸውን ላወደመው፡ ለታቃጠሉት ቤተ እምነቶች ወዘተ ይገባቸዋል። የእስርቤት ጊዜው ከፓለቲካ ቁማር ውጭ መታየት አለበት። እስክንድርን በተመለከተ ወንጀለኛው መንግስት ነኝ ባይ እንጅ እስክንድር አይደለም - ካሳ ተሰጥቶት ነጻ መለቀቅ አለበት። እውነት ካለ።

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እርግብ እና እባብ ከእስር ቤት ሊለቀቁ ነው ይባላል። የዋህ እስክንድር በጊንጥ እና እባብ ሲነደፍ ዘመኑን አሳልፎ ከእባቦቹ ጁሃር እና በቀለ ጋር ሊፈታ ነው። ይች አገር ታጥባ ጭቃ።

Post by Abere » 20 Dec 2021, 13:27

እስኪ አንዳልከው ይሁን። ዘመኑ የውሸቱ ወሬ ብዙ የሆነበት እውነቱ ደግሞ እፍኝ ወቄት ስለሆነ መጠርጠር አይከፋም። ፍትህ መስጠት ግን የግድ ይላል።
Ejersa wrote:
20 Dec 2021, 13:16

Post Reply