መንግስት ከወያኔ ጋር እንታረቅ ወሬ እያናፈሰ ነው ይባላል። መንግስት አስታርቁኝ ማለት ያለበት ከወሎ እና አፋር ህዝብ ጋር ብቻ ነው። ወይ 8ኛው ሺ!!!
የጦርነት ጥማት የተወጣባቸው ወሎ እና አፋርን ህዝብ ማነው ካሳ መክፈል ያለበት? የድፍን ኢትዮጵያ የጦርነት እንፋሎት የፈጀው ማንን ነው? ከ1 አመት በፊት ትግራይ ወስጥ ያለቀውን ጦርነት ወሎ ላይ እንድያልቅ መሆኑ በእውቀትም ይሁን በስህተት የማን ነው? ታድያ ይቅርታ የሚጠየቅ ማን ህዝብ ነው? ካሳ የሚከፈለውስ ማን ነው? ትግራይ ወያኔ? ወይስ ሰርቶ አድሩ ህግ አክባሪው ሰላማዊው የወሎ ህዝብ? ግፍ አይሆንም እንደ የተደፈሩት መናኩሳት፥ የመቶ አመታት የትውልድ ሳልጣኔ የሆኑት የወሎ ከተማዎች ወዘተ በእብሪተኛ ትግሬ ተዘርፎ ከትግሬ እግር ወድቄ ልደራደር ነው እየተባለ የሚወራው ልክ እንደ ትልቅ ጀብዱ ውጤት? If there is such an idea flying in the air, the concept of ድርድር is abused by the PP -government. And in fact pursing in this line makes the pp-government itself a rebel group just like TPLF. So, this would make it an equivalent rebel as OLF and TPLF. It is better for the Ethiopian government to stop spreading and thinking of such a stupid move.
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: መንግስት ከወያኔ ጋር እንታረቅ ወሬ እያናፈሰ ነው ይባላል። መንግስት አስታርቁኝ ማለት ያለበት ከወሎ እና አፋር ህዝብ ጋር ብቻ ነው። ወይ 8ኛው ሺ!!!
አንተ አር ነፍጠኛ!
እስቲ በአፍህ አትቅዘን!
የሰለቸን የናንተ ወሬ ነው።
የታባክ ነው እንዲህ የተባለው?
ወናፍ!
እስቲ በአፍህ አትቅዘን!
የሰለቸን የናንተ ወሬ ነው።
የታባክ ነው እንዲህ የተባለው?
ወናፍ!
Re: መንግስት ከወያኔ ጋር እንታረቅ ወሬ እያናፈሰ ነው ይባላል። መንግስት አስታርቁኝ ማለት ያለበት ከወሎ እና አፋር ህዝብ ጋር ብቻ ነው። ወይ 8ኛው ሺ!!!
ከብት Tadiaylehu,
ለወሎ መንግስት የካሣ ክፍያ የመፈጸም ህጋዊ ግደታ አለበት ወይስ የለበትም? ወሎ የኢትዮጵያን መንግስት በህግ የመክሰስ እና የመጠየቅ መብት አለው የለውም? ይህን ጥያቄ ብቻ መልስ ካችልክ፥ ሌላው የስድ አደግ ባለጌ ወሬህ አይጠቅምህም። አህያ ባናፋች በጅብ ትበላለች - አታናፋ ለማለት ነው
ለወሎ መንግስት የካሣ ክፍያ የመፈጸም ህጋዊ ግደታ አለበት ወይስ የለበትም? ወሎ የኢትዮጵያን መንግስት በህግ የመክሰስ እና የመጠየቅ መብት አለው የለውም? ይህን ጥያቄ ብቻ መልስ ካችልክ፥ ሌላው የስድ አደግ ባለጌ ወሬህ አይጠቅምህም። አህያ ባናፋች በጅብ ትበላለች - አታናፋ ለማለት ነው