BEAUTIFUL
PEACEFUL
INVICTUS
VICTORIOUS
PEOPLE!
ዬቦ! ኤቦ!
እንከን የለሹ ኢትዮጵያዊያን!
ውብ
ሰላማዊ
አይበገሬ
አሸናፊ
ሕዝብ !
እንኳን ደስ አለን !!!
ETHIOPIA UNLEASHED! እንከን የለሹ የኢትዮጵያ ዘር!!!
Last edited by Horus on 16 Dec 2021, 18:02, edited 3 times in total.
Re: THE BLAMELESS ETHIOPIANS!
አዲሱ የኢትዮጵያ ምሁራዊና የህሳቤ፣ የፍልስፍና ኢንተለክቿል አብዮት ማዕከል ዋልያ መጻህፍት ቤት ፣ልቤን በደስታ ከሚሞሉት አዲሷ ኢትዮጵያ !!! እስቲ ይህን ፕሮግራም በሙሉ ስሙት!!! እንዳል እንዳለ እንዳለ ታላቅ ፈር የቀደደ ምሁር፣ እንዳለጌታ ከበደ !!!
Re: THE BLAMELESS ETHIOPIANS!
One million Diaspora Homecoming preparation - amazing
Re: THE BLAMELESS ETHIOPIANS!
ይህን ጉድ ስሙ!
የገና በዓል 3 ሳምንት ተኩል ቀርቶታል፣፤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰሜን አውሮፓ በረራ በሙሉ ሞልቶ ተጨማሪ አይሮፕላኖች እያዘጋጀ ነው
የቀሩት ካመሪካ ወደ አውሮፓ በኮኔክሽን ለያጓጉዝ ነው
የአዲስ አበባ ሆቴል ቤቶች በሙሉ ተይዘው ተጨማሪ ዘዴና ወደ ክልል ሆቴል ቤቶች ፕላን እየተደረገ ነው
መአት አይነት ስብሰባዎች፣ ሁነቶች፣ ኢቬንጽ ሸገር ሽር ጉድ እያለች ነው
አዲስ አበባ በዚህ ወቅት በ200 000 ፈቃደኛ የህዝብ ዘብ በመጠበቅ ወፍ ኮሽ የማይልባት ንጹህ፣ ሌባ እንኳ ዝር የማይልባት ውብ ሆናለች!
በሁሉም መስክ አገር በጣቷ ቆማለች
ትምህርት ጦፎዋል
ምሁራን ተነስተዋል
የገበሬ ምርት እየገባ ነው
ነጋዴዎች አሻጥር አቁመዋል
የድሮ ወታደሮች ወደ ሰራዊቱ እየተመለሱ ነው
ሌላው ቀርቶ መንግስቱ ሃይለ ማርያም እንኳ ወደ አገሩ ይመለሳል እየተባለ ነው።
በአንድ ቃል የትግሬ ባንዳ ለ50 አመት የለፋበትን ድራማ 6 ወር ሳይሞላ ብትንትኑ ወጥቷል !!
ይህ ይህ እጅግ እጅግ አስገራሚ የኢትዮጵያታሪክ ወቅት ነው