ገዛሀኝ አበራ፣ ባለቀይ ቆብ! የ2000 ሲድኒ ኦለምፒክ ባለወርቅ ሜዳል ምን ግዜማ ማረሳው ድንቅ ኢትዮጵያዊ !!!
እኔ ልክ እንደ ባጫ ደበሌ ፍጹም የሚወደድ አስገራሚ እስፖርተኛ የማራቶን ወርቅ ሳያንሰው ዛሬ ባለ ቀይ ቆብ ሆነ ድንቅ !!!
Re: ገዛሀኝ አበራ፣ ባለቀይ ቆብ! የ2000 ሲድኒ ኦለምፒክ ባለወርቅ ሜዳል ምን ግዜማ ማረሳው ድንቅ ኢትዮጵያዊ !!!
He went there to train your inept soldiers how to run, right? Qerefo !!!
-
Tadiyalehu
- Member
- Posts: 675
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: ገዛሀኝ አበራ፣ ባለቀይ ቆብ! የ2000 ሲድኒ ኦለምፒክ ባለወርቅ ሜዳል ምን ግዜማ ማረሳው ድንቅ ኢትዮጵያዊ !!!
Horus
በሀገር አንድነት እና አርበኝነት ላይ ያለዎ አቋም ጥሩ ነው። አንዳንድ አቋምዎ ቢያናድጀኝም።
ለማንኛውም፤ ወደ ጦርሜዳ የወረደ የኛ አትሌት ገዘሃኝ አበራ ብቻ አይደለም። ጀግናው አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ እና ጀግናው አትሌት ኮማንደር ማርቆስ ገነቴም ጦርሜዳ የወረዱ የኛ ጀግኖች ናቸው።
አየህ የቱለማ ውሳኔ እና ወኔ እንዲሁም ለሀገር አንድነት ያለው ታማኝነት እዚህ ድረስ ነው።