Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a Burning Pain on the Neck for TPLF/OLF

Post by Abere » 15 Dec 2021, 10:00

አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a burning pain on the neck for TPLF/OLF.

የዕብሪተኛ ወረራ እንደ ዐደይ አበባ የከሀዲያን ወቅት እየጠበቅ ብቅ ሲለ ስንቄን ቅሌን ልጀን ሚስቴን ወይም እናቴን ወይም አባቴን ሳይል ወደ ጥላት ጉሬ የሚዘምተው የአማራ ፋኖ ብቸኛ የኢትዮዽያ ውርስ ባህርይ ነው። አማራነት እንደ ለውዝ ፍሬ በውስጡ ቀናኢ በጎ ፈቃደኝነት አገር ፍቅር ዐርበኝነት ነው። ፋኖነት ዐርበኝነት እና እምነት የተጋመዱበት አንድ ጠንካራ ሰንሰልት ገመድ ነው። ፋኖ ጀግንነቱን እና ሃይማኖቱን በአንድ ላይ ይዞ የሚገኝ ኃይል ነው። ፋኖ ጥቅማጥቅም ደመውዝ ሥልጣን እና ከንቱ ዝና የሚፈልግ አይደለም። ፋኖ አንድ ስም ነው - የጀግንነት እና የታማኝነት። ዓልሞ አይስትም ፣ገጥሞ አይሸሽም ጥይት አያበላሽም ፣ አገር ያቀናል፣ ህዝብ ያረጋጋል፤ የህዝብ ሃብት እና ህይወት ጠባቂ ፣ ባለአደራ ብቸኛ ኃይል። ይህ ኃይል ነው የአማራ ነፍስ አባት የኢትዮዽያ ኩራት። የጎጃም ፋኖ ዐርበኛ ከሞቀ ቤቱ ተንሰቶ ወገኔ ተደፈረ ንብረት ሃብቱ - በትግሬ መንጋ ተዘረፈ ብሎ በየግንበሩ ከአቀስታ እስከ ደሴ : ከደሴ እስከ ሀይቅ 1 ፋኖ ለ200 ወያኔ እየሰዋ በሳምንት ደቡብ ወሎን ነፃ ያወጣ ፤ የሸዋ የምኒልክ ፋኖ ነው ሸዋን ከመንደር አውደልዳይ ከሞልቃቃው ባለዘምናዊ ትጥቅ ኦነግ እና ከትግሬ ዝንጀሮ ነፃ አውጥቶ ወደ ሰሜን ወሎ እና መቀሌ እያቀና ያለው።

---አዎን ብቸኛው ተዓማኒ የአማራ መከላከያ ጠባቂ ዐማራ ፋኖ ነው። ሴራ በልቡ የለም፣አይዘርፍም፣አይቀጥፍም ለማተቡ የቆመ፣ ለእውነት ያሼደ፤ ከአገር በላይ ለምኔ ያለ፣ የአማራ ህዝብ ጠባቂ እረኛው ነው። ምሥጋና እና ክብር ለሰማዕታቱ ይሁን።

---- ዐማራ ይህን ኃይል ካከደው እና ካጣ አዳም እና ህይዋን የበለሷን ፍሬ በልተው የሞቱትን ሞት ይሞታል። በአማራ መካከል ከይሲዎች አሉ፣ የሞልቃቃው የቤት ልጅ ኦነግ፣ የባለ ባውንዱ ወይም ባለ ዶላሩ ወያኔ ተከፋዮች ወተት ጥቁር ነው ብለው ድርቅ ብለው የሚዋሹ።እነኝህ ውሾች ናቸው አማራ ፋኖ ጥላት ሲቀጣ ለጥላት የሚጮኹ። የማይፈነቅሉት ድንጋይ የማይዋሹት ውሸት የለም። እነዚህን ከስቶ ማባረር ብቻ ነው።

---የአማራን አንገት የኣአማራን ልብ ለመስበር የወያኔ እና ኦነግ ቡችሎች የማይጮሁት የጬኸት ደረጃ የለም።አማራ ሆይ ፋኖን እንደ ማተብህ በአንገት ህ አጥልቀህ በልብህ ያዘው ወይም እንደ ኪታብህ አዝለህ በልብህ ያዘው። የአማራ ሕልውና የነፍስ አባቷ ነው እና ይህን ያላደረግህ እንደ ሆነ የሞት ሞት የምትሞተው አሁን ነው።ፋኖ የሚታገልው ሴረኝነት እና ዘረኝነት ለማውደም ነው። ሴረኝነት ለማውደም ቅድመህ ተሰለፍ።

ድል ለኢትዮዽያ!!! ሞት ለሴረኞች!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a Burning Pain on the Neck for TPLF/OLF

Post by Abere » 15 Dec 2021, 11:03

ያቤሎ፤

አነተ ለአማራ ፋኖ ምስክርነት ብቁ አይደለህም - ለምስክርነት አልተጠራህም። ብቁነትህ ሊጥ :lol: ስለሰረቁት ወያኔዎች ብቻ ነው። ነገርዮው ደህ ነው፤ ሊበሏት ያሰቧትን ምን ጅግራናት ይሏታል ነው። በዐማራ ፋኖ ገድላዊ ዐርበኝነት የተናደዱ እና የፈሩ ኦነጋዊያን እና የተሸነፉት ወያኔዎች ድራማ ነው። አማራ የጎረቤቱን ፣ የወዳጁን ሀብት በአደራ ለዓመታት ጠብቆ የሚሰጥ ሕዝብ ነው። አማራ በደመ ነፍስ ኬኛ አያውቅም አማራ ሌሎችን ሲያለማ ለእራሱ ጥሪት አይፈልግም፣ ኣአማራ ፆመኛ ነው ሰርቆ አይበላም፣ ሲሞትም በሰውን ገንዘብ በተገዛ ከፈን አይቀበርም፣ በሰው ሃብትም የሙት ተዝካር ወይም ሰደቃ አያወጣም ፣የዕለት ውሃ እንኳን በየትኛው ቀን ወይም እህል በየትኛው ቀን የደቀቀ(ዐርብ ነው ሰንበት)ብሎ መርጦ ነፍስ እና ሥጋውን ገምግሞ የሚኖር ህዝብ ነው። የሊጥ ሌባ እና የአህያ እና ግመል ፈርስ ተለቅልቆ ውሸት የሚያገሳ የፋኖን ስም በማጥቆር ፈሪ ዘረጦነቱን ለመደባበቅ የሚጠቀምበት ዘዴ መሆኑ ቀደም ብሎ ይታወቃል። አንድም የአማራ ህዝብ የኦነጋዊያን እና ባንዳ ወያኔን የውሸት ኡኡታ አይቀበልም።
yaballo wrote:
15 Dec 2021, 10:33
አበሯ፤ ተይ እንጅ! አለም ያወቀውን የፋኖ ገድል ለመሸፋፈን ስትሞክሪ ትንሽም አታፍሪም? :roll:

Misraq
Senior Member
Posts: 17862
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a Burning Pain on the Neck for TPLF/OLF

Post by Misraq » 15 Dec 2021, 11:20

ደሞዝ የማይቀበል፤ በራሱ ወጪ መሳርያና ጥይት የሚዘምት ብቸኛ ተዋጊ። ፋኖ አርበኛ

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አማራ ፋኖ በዓለም ላይ ብቸኛው ብርቅዬ ህዝባዊ ዐርበኛ - በኢትዮዽያ ብቻ የሚከሰት። It is a Burning Pain on the Neck for TPLF/OLF

Post by ethiopianunity » 15 Dec 2021, 15:58

ሰው በሎ ያበሎ

ተው እንጂ ራስ ህ ከፈስ ህ ብቻ ሳይሆን ከባንዲራውም ተጣልተሃል ባንዲራ ያከበብከው የሚያስበረግ ግህ ይመስላል።

Post Reply