Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360 :- Habtamu Ayalew back to basics:: እነ ሀብታሙ ወደ ፊት የሚለውን ፊሽካ ወደ ኃለ ዙር! አልተመችቶም! እያሉ ነው፡፡

Post by AbebeB » 13 Dec 2021, 15:22

  • TDF በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ የሚጠራውን ስፍራ ሲይዝ እኛ የምናነሠው የጦርነቱን (war) አጠቃላይ ሁኔታ እንጂ የጦር ሜዳ ውሎን (battle filed) አይደለም ሲሉ ነበር፡፡

  • መሀል ላይ ደግሞ የኦሮሞ ጦር (መከላከያ) ተዋግቶ ወይም የ TDFን መልቀቅ ተከትሎ አማራ ጠላ የሚጠጣበት ከተማ ሲገኝ ደግሞ ምክንያት እያፈላለጉ የጦር ሜዳ ውሎን ማሞካሸት ጀመሩ፡፡

  • ሰሞኑን ደግሞ TDF የለቀቃቸውን ሥፍራዎች ያለ ብዙ ጣጣ ((አማራ ጠላውን ከጠገበ እያቅራራ ስለሚያመልጥ ማት ነው) መልሶ ሲይዝ በቀቀኖቹ የ360 አጅሬዎች እኛ የጦር ሜዳ ውሎ (battle filed) ሳይሆን አጠቃላይ ጦርነቱን (war) ነው የምናነሳው ማለት ጀምረዋል፡፡
  • ወዴሽ ነው ቆማጤ?

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Ethio 360 :- Habtamu Ayalew back to basics:: እነ ሀብታሙ ወደ ፊት የሚለውን ፊሽካ ወደ ኃለ ዙር! አልተመችቶም! እያሉ ነው፡፡

Post by AbebeB » 13 Dec 2021, 15:36

AbebeB wrote:
13 Dec 2021, 15:22
  • TDF በተለምዶ የአማራ ክልል ተብሎ የሚጠራውን ስፍራ ሲይዝ እኛ የምናነሠው የጦርነቱን (war) አጠቃላይ ሁኔታ እንጂ የጦር ሜዳ ውሎን (battle filed) አይደለም ሲሉ ነበር፡፡

  • መሀል ላይ ደግሞ የኦሮሞ ጦር (መከላከያ) ተዋግቶ ወይም የ TDFን መልቀቅ ተከትሎ አማራ ጠላ የሚጠጣበት ከተማ ሲገኝ ደግሞ ምክንያት እያፈላለጉ የጦር ሜዳ ውሎን ማሞካሸት ጀመሩ፡፡

  • ሰሞኑን ደግሞ TDF የለቀቃቸውን ሥፍራዎች ያለ ብዙ ጣጣ ((አማራ ጠላውን ከጠገበ እያቅራራ ስለሚያመልጥ ማት ነው) መልሶ ሲይዝ በቀቀኖቹ የ360 አጅሬዎች እኛ የጦር ሜዳ ውሎ (battle filed) ሳይሆን አጠቃላይ ጦርነቱን (war) ነው የምናነሳው ማለት ጀምረዋል፡፡
  • ወዴሽ ነው ቆማጤ?
ባልቴቲቱ ደግሞ የኦሮሞ ሕዝባዊ ሀይል ሊመሠረት ነውና ምን ይበጃል እያለች ነው፡፡ ትንሽ ኮለል አደርጋ የደምቢዶሎን መንሰፈስ አማራ ኮረዶች ታስታውሰናለች ብዬ ነበር፡፡ ግና ያው አየር ውስዶቸው ነው ብላ የተወች ይመስለኛል፡፡

Post Reply