ሰበር ዜና፣ የወገን ጦር ወደ ራያና ቆቦ እየገሰገሰ ይገኛል: የዋጃ ከተማ በወገን ጦር እጅ ውስጥ ገብታለች !!!!
ከአላማጣ በ 15 ኪ.ሜ ርቀት እምትገኘው የዋጃ ከተማ በወገን ጦር እጅ ውስጥ ገብታለች ይህ በእንዲህ እንዳለ ዞብልን የያዘው የወገን ጦር ወደ ራያና ቆቦ እየገሰገሰ ይገኛል::

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42