Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ሃላፊነት ስለጎደለው ተስፋፊ ልሂቅ ስናወራ ብዙም ስላላነሰነው ደግና ሩህሩህ ያማራ ህዝብ ኣለመናገር ትልቅ ስህተት ይሆናል። የትግራይና ያማራህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!" ጌታቸው ረዳ

Post by sarcasm » 12 Dec 2021, 10:21

ሃላፊነት ስለጎደለው ተስፋፊ ልሂቅ ስናወራ ብዙም ስላላነሰነው ደግና ሩህሩህ ያማራ ህዝብ ኣለመናገር ትልቅ ስህተት ይሆናል:: በበኩሌ ስለማውቀው ህዝብ ብዙ ኣለመመስከሬ ትክክል እንዳልሆነ ይሰማኛል:: የሸዋ ወሎ ጎንደር ህዝብ እስካሁን ሰራዊታችን በደረሰበት ሁሉ የሰራውን ትልቅ ስራ መቸም ኣንዘነጋም:: ታጋዮቻችን ያሉትን ነው የደገምኩት:: ቁስለኞቻችን ያሉትንነው የደገምኩት:: ምስጋና ላማራ ኣርሶኣደር:ምስጋና ላማራ ህዝብ::
ጋሸናና ኣምባሰል ዛሬ ስለሆነውና ስለሚቀጥለው ሌላ ጊዜ እንመለሳለን::
#የትግራይና ያማራህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!
#ትግራይትስዕር!
Please wait, video is loading...