looks like someone is sensing the time for kaliti has finally arrived
guess who said this today “የትግራይና የአማራ ህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!”
looks like someone is sensing the time for kaliti has finally arrived
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: guess who said this today “የትግራይና ያማራህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!”
Reading this Halafi’s old heart might stop beating. We might not hear from him anymore.
When you do not know why you are fighting for obviously you become the incubator of contradictions. Sad.
When you do not know why you are fighting for obviously you become the incubator of contradictions. Sad.
Re: guess who said this today “የትግራይና የአማራ ህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!”
ቆይ! ጌቾ እንድህ ብቅ ስትል ምን ሚስጥር ልት ሰጠን ነው? ውስጠ ወይራው ይፈተሽ ። እንደ እኔ የዘፈን ዳርዳሩ ፤ እስክስታ ነው አሉ ይባላል ። እጅ ለመስጠት የወሰኑ ይመስላል። በቃ ሩጫቸውን ጨርሰዋል። አማራን በመጥላት ጀምረው አማራን በማፍቀር ጨረሱ።
Re: guess who said this today “የትግራይና የአማራ ህዝቦች ወንድማማችነት ይለምልም!”
መችስ መሳቂያዎች የአጋሜ ወያኔ ነገር ማለቂያ የለውም:: ይህ የሰባ የወፍጮ ቤት በግ የሚበቃውን ያህል አማራ ህዝብ ላይ "ሂሳቡን ካወራረደ በሆላ" ቂጡን ተገልቦ ከተነጨ በሆላ ... ሂወቱን ለማትረፍ እንዲህ መቀባጠር የአማር ህዝብ በጂምላ እንደመስደብ ይቆጠራል::
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00