Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23861
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ቃለ መጠይቅ ከትግራይ ሰራዊት ሴንትራል ኮማንድ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር

Post by Fed_Up » 09 Dec 2021, 12:17

sarcasm wrote:
09 Dec 2021, 11:55
ኣንቱም ሰባት እንታ እዩ ጌርኩምን በዲልኩሙን ሕዝቢ አጋመ ብሓሶትን ምድንጋርን ተወድእዎ ዘለኹም...

ማሻሻያ ገለመለ እያለ አይን ያወጣ ውሸት ትግራይን ወጣት አስጨርሶ መቀባጠር ?

3 የህወሃት መሪዎችን ላለመግደል ተብሎ በረሃብ የጠወለገ ከህወሀት መከራ ስቃይ ለቅሶ በስተቀር ምንም ምንም ጨርሶ ምንም ጥቅም ያአላገኘው ህዝበ አጋሜ ማለቅ አለበት እንዴ? ከአጋሜ ምድር አንድ ወንድ ጠፋ ማለት ነው?

Post Reply