Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: WORSE THAN DERG: በሸገርና በሌሎች ከተሞች የሚኖሩ ተጋሩዎች የኮ/ል ፉጋን የዘር ጭፍጨፋ ጦርነት በመደገፍ ሰልፍ እንዲወጡ ጥብቅ የመጠሪያ ወረቀት ደረሳቸው። ካልተገኛቹ ዋ! ተ

Post by Dawi » 05 Dec 2021, 01:22

yaballo wrote:
05 Dec 2021, 00:10
WORSE THAN COL. MENGISTU'S FASCIST DERG JUNTA: በሸገርና በሌሎች ከተሞች የሚኖሩ ተጋሩዎች የኮ/ል ፉጋን የዘር ጭፍጨፋ ጦረነት በመደገፍ ሰልፍ እንዲወጡ ጥብቅ የመጠሪያ ወረቀት ደረሳቸው። ካልተገኙ ቤትና ንብረታቸውን እንደሚያጡና ለእስራትም እንደሚዳረጉ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷችኋል።


አብይ እና ተከታዮቹ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም በስልጣን ለመቆየት ብቻ። ግን ደግሞ አብይ እና ተከታዮቹ አለም ያስገደነገጠ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እጅ አፍላ ያስጫነ ወንጀሎችን ፈፅመዋል። እንደውም እንዳለ በአህጉራችን አፍሪካ ያለፉትን አርባ አመታቶች ከተፈፀሙት ወንጀሎች ከእነሱ አንፃር ሲታይ አንድ አምስተኛ ነው የሚሆነው።

በዚህ ዘመን መከሰት ያልነበረባቸው ደደብ ድንጋይ እራስ ናቸው። ትግራዋይ አፍሰው አስረው ፣ ገርፈው ፣ ገድለው፣ አሁን ደግሞ ሰላማዊ ሰልፍ በግድ አስወጥተው አውግዙ ለማለት እና ለማን ለማሳወቅ ፈልገው ነው። እውነት ደደቦች ናቸው።

ማርፈድ ሆነ መቅረት የትምህክተኛ ተስፋፊዎችን ወንጀል በጋራ አለመደበቅ ነው፣ የአብይ ወንጀል አለመደበቅ ነው። ብልፅግና ፖርቲን ቀጣይ ህልውና አለመጠበቅ ነው፣ ያስቀጣል!🤣🤣



AND ...
ጀሚራ ኮመዲ😂 ...

yaballo,

This was something AA Tigreans asked Zadig Abraha to do the last time they had a meeting. The said they knew TPLF supporters in AA and would like to expose them before it was too late; therefore, "ተጋሩዎች "የኮ/ል ፉጋን" ጦርነት በመደገፍ ሰልፍ እንዲወጡ" is in the same line of thought.

Those that support the PM and the government have the right to live free of TPLF threat. TPLF is a liability for ተጋሩዎች; by now every Tigrean should know that.

sarcasm - posted the following sentiment of non TPLF supporters the other day. Folks should distance themselves from the terrorists and join the rest of Ethiopians in denouncing it.

sarcasm wrote:
03 Dec 2021, 20:12