-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10189
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!
ፈረንጆች የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማደህየትና አንበርክከው ለመግዛት ባወጁት የእጅ አዙር ጦርነት ውስጥ በጅልነት፥ በምቀኝነት፥ እና በባንዳነት ተሰልፈው በከንቱ እንደ ቅጠል የረገፉ ተጋሩ ዎንድሞቼና እህቶቼ ነፍስ ይማር ፣ ለትግራይ ኡናቶችም መፅናናቱን ይስጥልን ኡላለሁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!
በቃ ሃፍረት የሚባል ነገር የለም ! ምን ነው ሁሉም ፀጉራቸውን ተላጩ ብሎ መጠየቅ የለም::የታሠሩ ተጋሩ ከእስር ቤት አምጥቶ ምርኮኞች ማለት ያሳፍራል ::ለማንኛውም ጦርነቱ እያለቀ ነው ትንሽ ነው የቀረው:: ከዛ እስከዛሬ አይታችሁት የማታውቁት ሃይላንድ ቦትል እናንጠለጥልባችኋለን::

-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!
Don't be stupid. It is normal in war time to be taken as a prisoner of war. ትግሬ ምርኮኛ ኣይተህ ለምን ታፍራለህ ?
Re: ኡኡኡኡኡ አምበጣው የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች እጃቸወን እየሰጡ ነው!!!!
ዳንኤል ተክለወይኒ ይባላል፣ በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አከባቢ እየሰራ ይኖር የነበረ የትግራይ ተወላጅ ነው።
በቅርቡ ማንነቱን ትግራዋይ ስለሆነ ብቻ እንደ ሌሎች ወንድሞቹ ከቤቱ ታፍሶ ወደ ካምፕ ተወስደዋል፣ አሁን ምርኮኞት ተብለው ከቀረቡ ንፁሃን ተጋሩ መካከል አንዱ ሆነ።