Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
-
Contact:
Post
by Assegid S. » 01 Dec 2021, 09:25
ለዚህ ድል መሳካት የትግራይ ዲያስፖራ ላደረገልን ትልቅ ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ከህፃን እስከ አዋቂው በየሶሻል ሚዲያው ላይ እየወጣ ለሊት እና ቀን ሲያሰማ የነበረው ስድብ ("ፎጣ ለባሽን ጨምሮ")፥ ለኣማራው ፋኖና ሚልሽያ ቁጭት ሰንቆለት እንዲህ በአጭር ጊዜ የጦርነቱን ፈረስ ያለ ልጓም በተሳካ ሁኔታ እንዲጋልበው አድርጎታል። ቀድሞውኑ ከኣማራው ጋር እልህ ገጥሞ የትም መድረስ እንደማይቻል በደንብ የገባቸው ዶ/ር ደብረፅዮንም ሆኑ አቶ ስዬ አብርሃ "ተው!" ቢሉም ዲያስፖራው አልሰማም። ያ ማለት ግን ዶ/ር ደብረፅዮንም ሆኑ አቶ ስዬ አብረሃ የኣማራ ህዝብ ወዳጅ ናቸው ማለት አይደለም። አቅማቸውን አውቀው፣ ፖለቲካው ገብቷቸው እንጂ እነሱም ቢሆኑ ትላንትና ምን ሲሉ እንደነበረ አልጠፋንም። ትላንት ግን ... መካሪ ሆነው የትግራይን ዲያስፖራ አደብ እንዲገዛ ቢመክሩትም አልሰማም። "ፎጣ ለባሽ" እያሉ በባዶ ጉራ ሲጮኹ የራስ ቅላቸውን ብቻ ሳይሆን ቅያቼውንም ምድረበዳ አደረጓት። ለትግራይ ህፃን እና ወጣት ዕልቂት፣ ለትግራይ እናት ለቅሶ ግንባር ቀደም ተጠያቂው ... 24 ሰኣት ኣፉ አላርፍ ብሎ ሲራገም እና ሲሳደብ የነበረው ስድ ስደተኛው ነው። Viva ፎጣ ለባሽ!
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17861
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 01 Dec 2021, 12:10
በለፈለፉ ይጠፉ፥፥ ብዙ አማራን ያነቃው የገማ አፋቸው ነው፥፥ ዝም ብለው ስራቸውን ቢሰሩ አዲስ አበባ ይገቡ ነበር፥፥ ሞኙ አማራ ያሳልፋቸው ነበር፥፥