Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ንጣት ይገድለው ነበር!!!!

Post by Ejersa » 02 Dec 2021, 09:14

አዲስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋላ በኢትዮጵያ አየር ኃይል በመታገዝ ፈጣን ወረራ ወደ አስመራ ለማድረግ የጦርነት ዕቅድ እንደተሰጣቸው መንዝ ላይ የተማረከ የህወሓት ምርኮኛ ገልጿል።