Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 02 Dec 2021, 07:19
ወደ አማራ በእውር ድንብር የገባችሁ የጁንታው ታጣቂዎች እጅ ከመስጠት ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ የላችሁምና እጅ ስጡ!
ኢትዮጵያ ልክ እንደትናንቱ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ የገጠማትን ፈተና በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገራለች!!
