Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Horus » 22 Nov 2021, 16:38




አሁን ገና የእውነት ሰዓት ላይ ደረስን !!
Last edited by Horus on 22 Nov 2021, 17:47, edited 3 times in total.

Jaegol
Member
Posts: 1777
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: አጼ ምኒልክ አድዋን የመራው ጦር ግምባር ሄዶ ነበር! አቢይ አህመድም ያን እያደረገ ነው

Post by Jaegol » 22 Nov 2021, 17:11

This smells like he is marching his troops to mekele and be celebrated as a hero for centuries to come as the one who saved the Ethiopian federation
Abe Lincoln version of Ethiopia
Viva Abiy the great in the making!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አጼ ምኒልክ አድዋን የመራው ጦር ግምባር ሄዶ ነበር! አቢይ አህመድም ያን እያደረገ ነው

Post by TGAA » 22 Nov 2021, 17:15

Weyanes are going to be humiliated big time. Mark my word. They have hopped on a truck trickling on highway 700 k.m down from their garrison in complete enemy territory -- they don't have a place to turn back on. Sandwiched between the people they robed killed pillaged-- no merciful Ethiopian on sight. Now with a total Ethiopian people mobilization, their beloved Abiy on the helm to lead it- let us see how long this degraded treasonous bunch going to last.

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አጼ ምኒልክ አድዋን የመራው ጦር ግምባር ሄዶ ነበር! አቢይ አህመድም ያን እያደረገ ነው

Post by Horus » 22 Nov 2021, 17:20

እኔ ሆረስ ይህ እንደ ሚመጣ ብዙ ቀን ስመኝ ብቻ ሳይሆን አቢይ አህመድ አጼ ምኒልክ የመሆን እድል አለው ስል ብዙ ግዜዬ ነው። ዛሬ የሆነው ይህ ነው።

አቢይ ጦር ሜዳ ሄዶ እራሱ ጥይት አይቶክስም! ነገር ግን ይህ ምኒልክ በጃንሜዳ እንዳወጀው የኢትዮጵያ ልጆች ጦር ሜዳ እንገናኝ ብሎ ማወጁ ፍጹም ታሪካዊ ነው!

አንድ፣ የኢትዮጵያን ጀግንነት በአካል መስሎ ጦር ሜዳ መውረዱ የብሄራዊ ጦርነቱን መልክ መቶ በመቶ ይለውጠዋል ። እስከ ዛሬ ስለኢትዮጵያ የተባለው ሁሉ እውነት እንደ ሆነ ለመላው አለም ፍንትው አድርጎ ያሳያል ።

ሁለት፣ አሁን የምር፣ የእውነት ዳግማዊ አድዋ ላይ ደርሰናል። በቃ! ብሄራዊ ዘመቻ እስከነ መሪው ማለት ይህ ነው አድዋ 2ኛው!

ሶስት ፣ ሌላው እጅግ እጅግ ታሪካዊ የአቢይ ውሳኔ ፋይዳ ለመላ አፍሪካ የተደረገው የመላ አፍሪካ ነጻነት ትግል ጥሪ ነው! አፍሪካ መሪ ያሻታል! ኢትዮጵያ ይህን የማደረግ ባህል፣ ብቃትና ሃላፊነት አለባት! ዛሬ አቢይ መሃመድ አሊ ይህን የአፍሪካ መሪነት ችቦ ተረከበ! አወጀ ።

አሁን የምር ታሪካዊ ወቅት ላይ ደረስን!!!

ኢትዮጵያ ድል አራጊ! AFRICA RISE !!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አጼ ምኒልክ አድዋን የመራው ጦር ግምባር ሄዶ ነበር! አቢይ አህመድም ያን አደረገ!

Post by Educator » 22 Nov 2021, 17:27

But the front is Addis Ababa. They will probably get to Debrebirhan Tomorrow. So if he was going to the front, it should be either Debrebirhan or addis Ababa. Those are the two fronts in the next 24-48 hours.

I think he just left Addis for either Asmara or city of Gonder for safety.

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Horus » 22 Nov 2021, 17:39

Educator,
አንተ ልክስክስ የባንዳ ቲፎዞ አቢይ ምን እያደረገ እንዳለ ሊገባህ የምይችለው የሱ ሃሳብ የደረሰበት ርቀት ልክ ሞተህ ብትነሳ አትደርስበትም ! ምንም ሊገባህ አይችልም!

ኢትዮጵያ አልፎ አልፎ አቢይን መሰል ጎራዴ ትወልዳለች! ይህ የዛሬ የአቢይ ዉሳኔ አይደለም ኢትዮጵያ፣ አይደለም ያፍሪካ ቀንድ፣ አፍሪካን ላንዴም ለሁሌ ይለውጣል !

ተከታተል ! ትግሬ የዚህ ሁሉ የግርጌ ማስታወሻ ነች! IN THIS GRAND VISION, TIGRAY IS A MERE FOOTNOTE!

Last edited by Horus on 22 Nov 2021, 22:03, edited 1 time in total.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Educator » 22 Nov 2021, 18:00

"ግንቦት 13 1983 መንግስቱ ሀይለማርያም ብላቴን ማሰልጠኛ ስልጠና ላይ ያሉ ወታደሮችን ልጎብኝ ብሎ ነበር ወደ ኬንያ የፈረጠውው።"
Horus wrote:
22 Nov 2021, 17:39
Educator,
አንተ ልክስክስ የባንዳ ቲፎዞ አቢይ ምን እያደረገ እንዳለ ሊገባህ የምይችለው የሱ ሃሳብ የደረሰበት ርቀት ልክ መተህ ብትነሳ አትደርስበትም ! ምንም ሊገባህ አይችልም!

ኢትዮጵያ አልፎ አልፎ አቢይን መሰል ጎራጌ ትወልዳለች! ይህ የዛሬ የአቢይ ዉሳኔ አይደለም ኢትዮጵያ፣ አይደለም ያፍሪካ ቀንድ፣ አፍሪካን ላንዴም ለሁሌ ይለውጣል !

ተከታተል ! ትግሬ የዚህ ሁሉ የግርጌ ማስታወሻ ነች! IN THIS GRAND VISION, TIGRAY IS A MERE FOOTNOTE!


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10972
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by ethiopianunity » 22 Nov 2021, 19:39

Why not focus on Adwa? After all, Adwa is where evil established and contaminated the whole Tigray

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Horus » 22 Nov 2021, 20:17

ቆርፋዳ ባንዳ ሁላ እንደ ህጻን ሲበሻሸቅ 27/7 ? ኢትዮጵያ ታሪክ እየሰራች ነው ። ካንሰር እያጸዳች ነው። አፍሪካን እያስነሳች ነው ። ዴሞክራቶችን ባሜሪካ ድምጽ አሸንፋ ያሜሪካንን አቋም እያናወጠች ነው ። ደካማ የትግሬ ባንዳ የዉሸት ቪዲዮ በመለጠፍ እና ሊጥ በመስረቅ ታሪክ የሚሰራ ምስሎሽ ? አቢይ ታሪክ እየሰራ ነው!!

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: አጼ ምኒልክ አድዋን የመራው ጦር ግምባር ሄዶ ነበር! አቢይ አህመድም ያን አደረገ!

Post by Tadiyalehu » 22 Nov 2021, 20:47

Educator wrote:
22 Nov 2021, 17:27
But the front is Addis Ababa. They will probably get to Debrebirhan Tomorrow. So if he was going to the front, it should be either Debrebirhan or addis Ababa. Those are the two fronts in the next 24-48 hours.

I think he just left Addis for either Asmara or city of Gonder for safety.
አራም ዘረቢሥ!
ጀግንነትን በተግባር ታያለህ አሁን!
ወንድ ከሆንክ ሜዳ ላይ እንገናኝ! እዚህ አትቅዘን!!!!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Educator » 22 Nov 2021, 20:47

Horus, with all seriousness, if he still keeps the "briliant strategy of retreat" you championed, is the battlefront Abiy goes Tomorrow in Moyale Ethiopia or Moyale Kenya?
Horus wrote:
22 Nov 2021, 20:17
ቆርፋዳ ባንዳ ሁላ እንደ ህጻን ሲበሻሸቅ 27/7 ? ኢትዮጵያ ታሪክ እየሰራች ነው ። ካንሰር እያጸዳች ነው። አፍሪካን እያስነሳች ነው ። ዴሞክራቶችን ባሜሪካ ድምጽ አሸንፋ ያሜሪካንን አቋም እያናወጠች ነው ። ደካማ የትግሬ ባንዳ የዉሸት ቪዲዮ በመለጠፍ እና ሊጥ በመስረቅ ታሪክ የሚሰራ ምስሎሽ ? አቢይ ታሪክ እየሰራ ነው!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42843
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ እንደ አጼ ምኒልክ በጦር ግምባር!

Post by Horus » 22 Nov 2021, 22:29

ያቤሎ የምትባል ራስህን እንኳ በራስህ ስም የመጥራት ክብር የሌለህ ሹክሻክ ኮክሮች አንተ ነህኮ በፍርሃት 24/7 የምትባንን...

አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ፣
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ ፤

ሺ ግዜ ፎቶ ሾፕ ይህን ባተሌ የሌብነት፣ የክህደት፣ የውሸትና ልመና ትራጂክ ህይወትክን በኢትዮጵያ እጅ መደቆሱ ላይቀርልህ ዶፕና ሃሺሽ እይጠጣ ጋራ ለጋራ መንገድ እንደ ጠፋት ዝንጀሮ ስትንቀለቀል ዘመን አለፈ፣ ዘመን ተቆጠረ! ማፈሪያ! ተርበህ ላንተ ብር ያሰባሰብኩት ልጅ ሆኜ ነበር ! ይህው ዛሬም ትለምናለህ! እኛ ሳንፈጠር እነ ደስታን እና ባልቻን ለጣሊያን አሳልፈህ ትሰጥ ነበር። ይህው ዘምነ ዘመናት ተቆጥሮ ዛሬም ትከዳለህ፣ ዛሬም ትለምናለህ፣ ዛሬም የነባልቻ ልጆች እያጸዱህ አዲስ ታሪክ ይጽፋሉ!

ገበያ ባልወጣሽ የሚሉሽ ባልሰማሽ ይላል ያገሬ ሰው!

ኤጁኬተር/ኢቶአሽ፣
እንኳንስ የመሃይሞቹ ጀብደኛ ባንዳ መርዎችህ አላማና እስትራተጂ የጌታህ ቀላቢ አሳዳሪህ አላማና እስትራተጂ ፍርስርሱን እያወጣነው ነው! ጥቂት ታገስ እንደለመድከው እዩኝ እዩኝ ያላልከውን ያህል ደብቁኝ ደብቁኝ ትላለህ !

አቢይ አህመድ ታሪክ መስሪያ፣ ገናና መሪ መሆኛ ኳስ እያደረጋችሁ ነው! ተከታተል !


Post Reply