Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሀብታሙ አየሉ እኮ ዛሬ አሣዘነኝ፡፡ ቤ/ክርስቲያን በTDF ወይም OLA ይሁን አልታወቀም ይላል በሟሸሸ አንደበት፡፡ እነ ምለው፤ ታቦት ሊሠርቀው የመጣን መናጢ እንዴት አይቀስፍም? ከከከከከከከ

Post by AbebeB » 22 Nov 2021, 19:33

የዛሬ በቀቀኖችን እንቶ ፈንቶ ማዳመጥ ይቻላል፡፡

ግራሩ መቀሰፍ ቢችልማ ኖር ደብተራዎች እስከአሁን ባልተገኙ ነበር፡፡ ማለቴ እዚያ ውስጥ ሆነው ስሚጠንቁሉ ማለቴ ነው፡፡ ሀብታሙ አየሉም ዛሬ አያስቸግረንም ነበር፡፡

ጽዮን ግራር ወደ ኤርትራ አመለጠ እንዴ?