Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እንደ አመራር መተማመን ጠፍቷል፤ ለሶስት እንኳን ተሰብስበን የወሰንናቸው ጉዳዮች በነጋታው የጠላት እጅ ይገባል" ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ

Post by sarcasm » 22 Nov 2021, 06:57

📥
በቅርብ ሱሉልታ አከባቢ ተደርጎ በነበረው የፓርላማ አባላት ስልጠና ላይ አብይ ተገኝቶ ነበር።

ጠ/ምሩ በፕሮግራም ከተያዘለት አንድ ቀን ቀደም ብሎ በድንገት የመጣ ሲሆን በመድረኩ ላይ አጭር ቆይታ አድርጎ ነበር። በዚህም ሀገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ጠቅለል አድርጎ ተስፋ በቆረጠ ስሜት ያነሳ ሲሆን በስብሰባው ትኩረቴን የሳበው እንደ አመራር መተማመን ጠፍቶዋል ለሶስት እንኳን ተሰብስበን የወሰናቸው ጉዳዮች በነጋታው የጠላት እጅ ይገባል ብሎዋል።

Korbeessa Caancoo
ከሃዲ ለከሃዲ እንዴት ይተማመናል?
Please wait, video is loading...

Axumezana
Senior Member
Posts: 19217
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: "እንደ አመራር መተማመን ጠፍቷል፤ ለሶስት እንኳን ተሰብስበን የወሰንናቸው ጉዳዮች በነጋታው የጠላት እጅ ይገባል" ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ

Post by Axumezana » 22 Nov 2021, 07:07

ሁለቱ፤ እነማን፥ ናቸው? ደመቀ፥መኮነንና፥ሽመልስ፥አብዲሳ፥ሊሆኑ፥ይችላሉ ።ዋና፥ተጠርጣሪው፥ግን፥እርሱ፥ነው።መረጃ፥በማሽሎክ፥ልምድ፥አለውና።

Post Reply