Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አዲስ አበባ በሳምንት እንገባለን የተባለው የት ደረሰ? እድሜ ለአማራ የአብይ እድሜ ረዝሟል

Post by Abaymado » 21 Nov 2021, 01:51



አዲስ እንገባለን የሚለው ምን ደረሰ? ማን አቆማቸው?

ወያኔ የትም አያመልጥም: አንድ በአንድ ይለቀማሉ:: አዲስ ቢገቡም ምሳ ነው የሚሆኑት:: ከመቀሌ የወጡትን ሁሉ መጨረስ የኛ ሥራ ነው::

አዲስ ቢገቡስ ኖሮ የጋላ ጀነራሎች ዕጣቸው ምን ይሆን ነበር? ያመልጡ ነበር ወይስ እስር ቤት ይገቡ ነበር? ማንስ እድሜ ሰጣቸው? አማራ እና አፋር

መከላከያ የሬሳ ስብስብ ነው:: እንደውም ካሁን በህዋላ እነሱን መቀለብ መቆም አለበት::

በአብይ እና በጋላ የጦር መሪዎች ድክመት ለዚህ በቅተናል::


በነገራችን ላይ አጋመዎች አማራን ሽንታም : ምርኮኛ ማለት ትተዋል? ለምን? አማራ ስላሸናቸው ነው ? ምርኮኛ ስላረጋቸው?

Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አዲስ አበባ በሳምንት እንገባለን የተባለው የት ደረሰ? እድሜ ለአማራ የአብይ እድሜ ረዝሟል

Post by Abaymado » 21 Nov 2021, 04:24

ይገርማል ወያኔ መከላከያን እንጂ ፋኖን መዋጋት አይፈልግም አሉን:: ለምን/
ምክንያቱም ፋኖ ስለማይለቃቸውና መከላከያ ሲሸሽ መሳርያ ስለሚያገኙ

Post Reply