Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

Post by Wedi » 19 Nov 2021, 20:05

እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

"ነጋሪት" የተሰኘው በአሚኮ/በአማራ ማስ ሚዲያ ኮርፖሬሽን/ የሚያቀርበው ፕሮግራም #ዕለታዊ ነው።

የሚተላለፈውም ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡30- 3፡30፣ ቅዳሜና እሑድ ከምሽቱ 2፡00 - 3፡00 ነው።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

Post by sarcasm » 19 Nov 2021, 20:24

After watching their video the other day where they said "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል", who in their right mind would really think these guys can come up with ideas that help the Amhara people?

የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ ማወራረዱ ኣይቀሬ ነው። 38 ሚልዮን የአማራ ህዝብ እንዲጠፋ የሚበይኑ ልሂቃን የህዝቡን ጥቅም ወይስ ስልጣናቸው ነው የሚያስጥብቁት?

ነጋሪት ፡ "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል።"

አሁን ደግሞ የአማራ ልሂቃን 38 ሚልዮን ሰዎች ለያጠፉ ፈለጉ?!!!!!!

ለመሆኑ እነዚህ ልሂቃን ማን ሆነው፤ ማን ውክልና ሰጥቷቸው ነው 38 ሚልዮን ሰዎች ለመክፈል የሚደራደሩት? የልሂቃን ስራ የሰዎች ኑሮ የበለጠ የተመቻቸ ለማድረግ እንጂ የ38 ሚልዮን ሰዎች ህይወት ለማጥፋት አይደለም።

"በተለየ ሁኔታ የአማራ ሕዝብ ያሳዝናል፤ በዋነኛነት ለአቢይ የፖለቲካ ማሕበራዊ መሰረቱ የአማራ ኤሊት ነው። ይሄ የሚመረው ሰው አለ። የኦሮሞ ሕዝብ መሰረቱ ሊሆን አልቻለም።" Ethio 360

"ይሄ ስርዓት የአማራ ኣራጅና ጨቋኝ እንደሆነ እየታወቀ፤ ይሄንን ስርዓት ደግፎ የያዘው አማራ ነው። አማራዎች ይሄ መንግስት ተመችቷቿል።"
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

Please wait, video is loading...

አማራው አንገት ቆራጩን ኦህዴድ ትቶ አንገት አስደፊውን ህወሓት እያሳደደ ነው

Please wait, video is loading...
Last edited by sarcasm on 19 Nov 2021, 20:42, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15453
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

Post by Abere » 19 Nov 2021, 20:39

በጣም ትክክለኛ አገላለፅ። ወያኔ አድስ አበባ ቢገባ እኛም ተከትለነው እንገባለን።የኅልውና ጥያቄ ነው። ምርጫችን አንድ ብቻ ነው። ማሸነፍ። ትግላችንም የሚቆም አይደለም።
Wedi wrote:
19 Nov 2021, 20:05
እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

"ነጋሪት" የተሰኘው በአሚኮ/በአማራ ማስ ሚዲያ ኮርፖሬሽን/ የሚያቀርበው ፕሮግራም #ዕለታዊ ነው።

የሚተላለፈውም ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 2፡30- 3፡30፣ ቅዳሜና እሑድ ከምሽቱ 2፡00 - 3፡00 ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: እጅግ ተወዳጅ የሆነ አዲስ ፕሮግራም "ነጋሪት:- የአማራ ሕዝባዊ ተጋድሎ አስፈላጊነት"

Post by Wedi » 19 Nov 2021, 20:45

sarcasm wrote:
19 Nov 2021, 20:24
After watching their video the other day where they said "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል", who in their right mind would really think these guys can come up with ideas that help the Amhara people?

የአማራ ህዝብ ከአማራ ልሂቃን ጋር ሂሳብ ማወራረዱ ኣይቀሬ ነው። 38 ሚልዮን የአማራ ህዝብ እንዲጠፋ የሚበይኑ ልሂቃን የህዝቡን ጥቅም ወይስ ስልጣናቸው ነው የሚያስጥብቁት?

ነጋሪት ፡ "አርባ ሚሊዮን የተዋረደ አማራ ይዘን ከምንኖር፣ ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል።"

አሁን ደግሞ የአማራ ልሂቃን 38 ሚልዮን ሰዎች ለያጠፉ ፈለጉ?!!!!!!

ለመሆኑ እነዚህ ልሂቃን ማን ሆነው፤ ማን ውክልና ሰጥቷቸው ነው 38 ሚልዮን ሰዎች ለመክፈል የሚደራደሩት? የልሂቃን ስራ የሰዎች ኑሮ የበለጠ የተመቻቸ ለማድረግ እንጂ የ38 ሚልዮን ሰዎች ህይወት ለማጥፋት አይደለም።

.

.

.

.

.

.

.

.
https://i.ibb.co/VvKMLrT/Dead-TPLF-2021 ... .png[image][/image]
.

.

..

.

.

.

.

:lol: :lol: :lol:
.

.

.

.

.

.

Post Reply