Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የዛሬ ዜናዎች

Post by Abaymado » 19 Nov 2021, 05:39

የዛሬው ውሉ ጥሩ የሚባል ነው::


ወረይሉ ላይ ዝርፍያ እንዳለ እየተነገረ ነው::

ሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢት ጥሩ ሁኔታ ላይ እንዳለ :
እና በማሽላ ማሳ ውስጥ ሆነው ሲተኩሱ የነበሩት ላይ ርምጃ ሲወሰድባቸው እና ሲታዩ አስራ አንድ ሆነው ቢገኙም አንድ ክላሽ ብቻ ነው ይዘው የነበሩት ብለዋል

አፋር ከፍተኛ ድል ተገኝቷል::

እንዲሁም ከሌላ አቅጣጫ ወያኔ ጦርነት እንደከፈተ ነው




ከጎጃም የመጣው ፋኖ

አራት ቦታዎችን በደቡብ ወሎ በቁጥጥር ስር አድርግዋል::

ቀይ መብራት: ሆጤ: አውራንና ገነቱን ነፃ አውጥቷል::


አሁን ትኩረት ለሰሜን ሸዋ ሊሰጥ : ይገባዋል: : ሆነ የአማራ ልዩ ሊሰማራ ይገባል::
ዘረፋው እንዲቆም ጥረት ሊደረግ ይገባል:: በተጨማሪ ከወሎ የተዘረፉ ንብረቶች ወደ ትግራይ ለመውሰድ ጥረት ስላለ ርምጃ ቢወሰድ

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የዛሬ ዜናዎች

Post by Sam Ebalalehu » 19 Nov 2021, 07:42

Tekezemado you are doing ok. I repeat again you know how to play the game somehow so that your TPLF prevails. For sure you are not like Halafi, the brightest foot soldier, just kidding.

Post Reply