Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37233
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Afari Forces Killed Over 10K Terrorist-Tplf Army4 In Batti(((BRAVO AFARI)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 18 Nov 2021, 15:02

Natnael Mekonnen
83t1tSuupgona1o08i6mre20ft0d ·
ሰበር ዜና

#Ethiopia : በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ።

የጠላት አርሚ 4 የተባለው ሠራዊት ከነ ተደራቢ ኃይሉ ሳምንት ሙሉ ሲቀጠቀጥ ከርሞ በዛሬው ዕለት ቀኑን ሙሉ በፈጀ ውጊያ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና በአናብስቱ የአፋር ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አከርካሪው ተሰብሯል።

በዚህ አስደናቂ ውጊያ ጀግኖቹ ባደረጉት ተጋድሎ፣ ጠላት ሲተማመንባቸው የነበሩትን ሁለት ስትራቴጂካዊ ተራሮች ምሽጎቹን በመስበር ተቆጣጥሯል።

በዚህ ሰሞን ዉጊያ ጠላት ሚሌ እገባለሁ በሚል የሰበሰባቸው በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎቹና ጀሌዎቹ ተደምስሰውበታል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማርከዋል፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች፣ በርካታ ስናይፐሮችና መትረየሶች ተማርከዋል። ጠላት በዚህ ግንባር ከደረሰበት ውድመት የዛሬው እጅግ ዘግናኝ መሆኑ ታውቋል።



Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ^^^{{{BREAKING NEWS}}}^^^Afari Forces Killed Over 10K Terrorist-Tplf Army4 In Batti(((BRAVO AFARI)))!!! WEEY GUUD !!

Post by Abe Abraham » 18 Nov 2021, 16:26

ethioscience wrote:
27 Aug 2021, 17:09
Brave Afar soldier check …. "Are all rats really dead ?

Indeed, they are really dead !!

Post Reply