Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በቀቀኖቹ የ Ethio 360 የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን በዋና ጽ/ቤቱዋ የተለያዩ ጦር መሣሪያዎች ጥይት ደብቃ መያዙዋን ነገሩን ግን መሣሪያውን የት እንደ ደበቁት ግን አላወሩም፡፡

Post by AbebeB » 18 Nov 2021, 16:22

  • በቀቀኖቹ የ Ethio 360 የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን በዋና ጽ/ቤቱዋ የተለያዩ ጦር መሣሪያዎች ጥይት ደብቃ መያዙዋን ነገሩን ግን መሣሪያውን የት እንደ ደበቁት ግን አላወሩም፡፡ በሌሎችም ተይዟል እኮ፡፡


  • እሬ፣ የጦር መሣሪያ ያልተደበቀበት የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ብቻ ልቁጠርላችሁ፡፡ 150 ናቸው፣ በወይጦዎች ክልል ይገኛሉ፡፡ ዝርዝሩን በሚቀጥለው እሰጣለሁ፡፡


:oops: :oops: :oops: :cry: :cry: :cry: