Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መጠየቅና መመለስ ያለበት ሁለት ሁለት አንኳር ጥያቄዎች

Post by sarcasm » 18 Nov 2021, 12:50

#ይህ_በእንዲህ_እንዳለ

1 - ያደጉ፣ የመጠቁ፣ የሰለጠኑ፣ ሲቸግረን የሚረዱን ሃያላን አገራት ለምን ፊት ነሱን?

2 - ጁንታዎቹ እንዴት አቸንፈውን ከክልላቸው ወጥተው፣ ወሎን አልፈው አጣዬ ገቡ አልገቡ አባባሉን?
¤
እኒህን ሁለት አንኳር ጥያቄዎች አንድም ሰው ጠይቆ አጋጥሞኝ አያውቅም። ወይንም ደግሞ ወደ መሬት የወረደ፣ Sense የሚሰጥ፣ ውሃ ሚቋጥር ምላሽ የሚሞክርም የለም።

(ዝም ብሎ፣)

''አፍሪካን ነጻ ልናወጣ ስንል''፣ ''ቀይ ባህርን ልንታደግ ስንንቀሳቀስ''፣ ''ነጮች በእድገታችን ቀንተው''፣ ''ፈረንጆች በሰላማችን ምቀኝነት ተሰምቷቸው'' . . . አይነት ማስተርቤሽንማ አይነፋም። ለአንዳንድ ኗሪዎችና ለሕዝቡ ተውለት እሱን። አክቲቪስት ጥቅጣቅ ይስራበት በዚህ ክሊሼ።

(አንባቢ ሆይ፣)

ከላይ ደርድሬ ላስቀመጥሁት ሁለት ጥያቄዎች ምላሹን እኔም አላውቀውም። አፈ ጉባኤ ታደሠ ጫፎም አያውቀውም።

(ግና፣)
'A problem well-stated is a problem half-solved' እንዲል Charles Kettering - ቢያንስ እንዲህ ወደራስ መመልከትና የኛን ጉድለትም መፈተሽ፣ የቱ ጋራ ፎረሽን ብሎ መጠየቅ ተገቢ ነው።
¤
[እእእእእእንደዛ ነገር ነው] 😁😁
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15450
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መጠየቅና መመለስ ያለበት ሁለት ሁለት አንኳር ጥያቄዎች

Post by Abere » 18 Nov 2021, 13:06

1 - ያደጉ፣ የመጠቁ፣ የሰለጠኑ፣ ሲቸግረን የሚረዱን ሃያላን አገራት ለምን ፊት ነሱን?

መልስ:-
ይህን ለመመለስ ለምን ይረዱናል ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው:: No lunch is free, okay. Why has this been their business? ጽድቅ ለማገኜ ከሆነ እነሱም ዘንድ ወፈ ሰማያት ድሃ አለ። ዕርዳታ ቀጥተኛ ያልሆነ ኢንቨስትመንት ወይም መዋዕለ ንዋይ ነው። አፍሪካዊያን ደግሞ ስሌት ሳይፈትሹ በኋላ የልጅ ልጅ ዕዳ ከፋይ ያደርጋሉ። In this regard, TPLF is used doing this and gets commission for this. TPLF cadre asking such silly question their absurd habit of deceit

2 - ጁንታዎቹ እንዴት አቸንፈውን ከክልላቸው ወጥተው፣ ወሎን አልፈው አጣዬ ገቡ አልገቡ አባባሉን?

መልስ:-

ይህም የወያኔዎች የግንዛቤ እጥረት ነው። በመጀመሪያ ወያኔ አፈር ልሶ ከተነሳ፣ ሌላውም አፈር ልሶ ሊነሳ እንደ ሚችል ማመን የግድ ይላል።ጦርነት ይገባበታል እንጅ ማን እንዳሸነፈ የሚለካው ጦርነቱ ሲያበቃ ነው።እስከ አሁን ባለው ሁኔታ ወያኔ እንደ ውሻ በሄደበት እየተከሰተ ሲንከሳከስ እንጅ እረፍት እናዳለገኜ ነው። ይበልጡንም የቱን ያህል በህዝብ መጠላቱን ያወቀበት ሁኔታ ነው። ወያኔን በዚች ምድር ላይ የሚያፈቅር ቢኖር ትግሬ እና ምዕራባዊያን ናቸው። በዚህ ደግሞ አሸናፊ መሆን አይቻልም።

Post Reply