Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17858
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Two brave Tegaru discussing the situation

Post by Misraq » 14 Nov 2021, 21:09

.
.
.

Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by Aba » 14 Nov 2021, 21:20

These Tigreans can jam :lol: :mrgreen: :lol:
Please wait, video is loading...
"ዱቄት" is driving Mamo qillo, ባጫ ደምበሌ and Issu jillo crazy. : :lol: :mrgreen: :lol:
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by sarcasm » 14 Nov 2021, 21:24

sarcasm wrote:
20 Mar 2021, 11:59
ኣካሄዱ ያስፈራል ተጻፈ በሰሎሞን ወልደገሪማ

ኣሁን ኣማራ ትቪ እያየሁ ነበር
በጣም የሚያስጠላው በሚድያ ዘረኝነት ሲሰበክ ነው።

ህዝብን እንደ ህዝብ እየፈረጁ ያውም በሚድያ ከቀጠሉማ እኔ ነበርኩ የተሳሳትኩት ኢትዮጲያውነት ኣንዘንጋ የሚያዋጣን ኣንድነታችን ነው እያልኩ ከወንድሞቼ ጋር የምጣላው ማለት ነው? ብዬ ራሴን ጠየቅኩም ወቀስኩም።

ከሰሙኑ ግን ሰው ሰይጣን ሆነብኝ ጭንቅላቴ የተበላሸው ሰው መጥላት የጀመርኩት እኔ ብቻ ወይስ እንደኔ የተቀየረ ትግራዋይ ኣለ?
ከትላንት ወዲያ መከላከያ ንፁሃን ወጣቶች መረሸኑ ፤ ትላንት ደግሞ "ሙሁራን" ነን ባዮች ኢትዮጲያውያን የትግራይ ህዝብ "...የሌባ ተቀባይ ሌባ ህዝብ ነው..." እንዲሁም "...ከትግራይ ህዝብ ቁጥር በላይ ፋብሪካ በትግራይ ተሰርቷል..." ብለው ሲረግሙት ዋሉ ያውም በሚድያ የተመለከትኩኝ።
ዛሬ ደግሞ "... ትግራዋይ በመሆኑ የትግራይ ህዝብ ኣይበደልም ነበር እንዲያውም ተጠቃሚ ነበር..." ብለው በመንግስት የኣማራ ሚድያ ሲናገሩ የተመለከትኩኝ።
ምን ተፈልጎ ነው?

የኔ ጀግና ህዝብ ግን ደም ሰጥቶ ለ27 ዓመት የሚጠጣ ውሃ እንኳን የተከለከለ ነበር ምን ዋጋ 'ለው ያስቆጫል እነዛ "የኛ" የምንላቸው ኣመድ ኣፋሽ ኣረጉኝ
እንዴት ህዝብ እንደ ህዝብ በመንግስት ሚድያ ይፈረጃል?
በምን ሃጥያቱ የትግራይ ህዝብ ስም ማጥፋት ተፈለገ?
በዚህ ኣካየዳቹ ነገሩ ሁሉ ብልሽትሽቱ ይወጣል።

ኣንድ ስቅጥጥ ያለኝ በኣማራ ቲቪ የተናገረው ሰውየው ላካፍላቹ
"... ድሮ የኔ እርሻ መንገድ ኣለፈበት የሌሎችም ጭምር ከዛ ካሳ ስንጠይቅ ለትግሬዎቹ ተሰጣቸው ለኔ ተከለከልኩ ኣማራ ስለሆንኩ..." በኣማራ ሚድያ ነው የተላለፈው
በቃ ምን ልበላቹ የወልቃይት መሬት "የኣማራ ነው ኣማራ ሲበደል ነበር" ብሎ ለማሳመን የተሰራ ዶክመንተሪ መሆኑ ነው ብቻ ከውሸቱ በላይ ተጋሩ ፣ ትግርኛ ተናጋሪ ፣ የትግራይ ተወላጅ ወዘተ የሚሉት የደነዞች ኣቀራረብ ግን ቃቅ ይልሃል። ኣገር የለኝም እንድትል ያስገድዳሃል ከዚህ በሃላ ኣገር ለመፈለግ ወይ ለመመስረት ትገደዳለህ።

ይህ ኣካሄድ ኣገር ያፈርሳል ቂም ቃጥረህ ግዜ እንድትትጠብቅ እንጂ ስለ እርቅና መቻቻል እንድታስብ ቅንጣት ኣይጋብዝም።

#የመጨረሻ_ውሳኔዬ

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሚባለው በኣማራ ክልል የሚታየው ኣስቀያሚ ነገር ተስፋዬን ሲጨልም ደግሞ በኦሮምያ ክልል መደጋገፍ በኣባጋዳዎች የእንድረስላቸው ሩጫ እንዲሁም በሌሎች ክልሎች ሃዘኔታ ለህዝቤ ስመለከት የኣብሮ መኖር ተስፋዬ ይለመልማል።

ብቻ እኛ ኢትዮጲያውያን በቃ ኣብረን መኖሩ ካላዋጣን ለምን በሰላም ህጉ በሚፈቅደው ተከባብረን በኮንፌደረሽን ለመኖር ኣንሰራም ኣንሞክሮውም? ብዬ ለመጠየቅ ተገደድኹኝ።
በጣም ኣዝናለሁኝ ኣሁን ወደ ትግራይ የምጋዘው ተስፋ በቆረጠ ያለ ሃጥያቱ መከራ እንዲሸከም የተፈረደበት የትግራይ ህዝብ ለማየትና ለመነጋገር ነው።
ሁሉም ወገኔ ሸገር እንዴት ናት ህዝቡስ ምን ይላል ስለኛ መከራ ብለው ይጠይቁኛል ምን እንደምል መገመት ኣይከብዳቹም።
ብቻ ደብሮኛል ፈጣሪ ካልረዳን ተለያይተናል
ከስር ያለው ሰዎስቱን ቀን ስለ ህዝቤ እየተፈራረቁ ያበገኑኝ ምስሎች ናቸው።
በሰላም ያገናኘን።

https://www.facebook.com/solomon.weldegerima.1

My questions for Solomon are:

ቃልስኻ ህዝብኻ ዘጽንት እንተ ኾይኑ አንታይ ዋጋ ኣለዎ?

ንወድኻ ፤ "ዓወት ቃልሰይ ፤ ህዝብኻ ኣባዲሙ።" ዲኻ ኽትብሎ?


sarcasm wrote:
17 May 2021, 17:32
መንግስት ምን እየሰራ ነው? - ተጻፈ በሰሎሞን ወልደገሪማ ፡ የአብይና የብልጽግና ደጋፊ ትግራዋይ

ህግ ማስከበር ተብሎ መከላከያን ተከትሎ መሬት በሃይል የያዘው የኣማራ ክልል ከፌደራል መንግስት እውቅና ውጭ መሬት ለእንቨስትመት በሚል ሲቸበችብ ሃይ ካልተባለ ነገ ለዳግም ግጭት ማስገባት በር እንደ መክፈት ኣይሆንም ወይ ?

ይህ ኣካሄድ ፈፅሞ ወደ ለየለት የእርስበርስ ግጭት የሚያስገባ መረን የለቀቀ ህገወጥ ኣካሄድ ነውና #እውነት_ከኣማራ_ክልል የወጣ ደብዳቤ ከሆነ ሃይ ሊባል ይገባል። እደግመዋለሁኝ #እውነት_ከኣማራ_ክልል የወጣ ደብዳቤ ከሆነ ሃይ ሊባል ይገባል።

ኣሁንም እንደ ትላንቱ ደጋግሜ እንደምነገረውና እንደምፅፈው ጥያቄ ካለ ባለድርሻ ኣካላትና መንግስት ህጉን በሚፈቅደው መልኩ እንዲፈተሽ እንዲሰራ መድረኮች ብናዘጋጅ እንጂ በዚህ መልኩ ደም ከማፋስስ ውጭ የሚያመጣው ለውጥ ኣይኖርም።

በርግጥ እኔ ብዙ ህወሓት ከትግራይ መሬት ኣሳልፎ የሰጠው
በወሎ እስከ ኣልወሃ ምላሽ
በጎንደር በኩል እስከ ሊማሊሞ
በኣፋር በኩል እስከ በራሕለ ድረስ ጥያቄ ኣለኝ ግን በሃይል ሳይሆን ህጉን በሚፈቅደው መልኩ እንዲፈተሽ ነው ፍላጎቴ ከዛ ውጭ ግን ማንም በሃይል መሬት መውረር ስያስብ ምላሹ የግዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር
የከፋ ሊሆን እንደሚችል መገመት ኣይከብድምና ለህዝባችን ሰላም ስንል ሰከን ማለቱ ብቻ ነው የሚያዋጣው።
በጦርነት እና በሃይልማ ውጤቱ ለዘመናት እያየነው መጥተናል ፤ በዚህ ጉዳይ ነገሮች በሰለማዊ እንዲፈቱ የኣንበሳ ድርሻ መውሰድ ያለበት የኣማራ ሊሂቃን ፣ ፓለቲከኞች ፣ ኣክቲቪስቶች ናቸው የሚል የፀና እምነት ኣለኝ።
ስለዚህ ኣሁን ቆም ብላቹ ኣስቡ ለህዝቡ ሰላም ሲባል።

ይሄ መሬት መቼ ነው የኣማራ ክልል የነበረ? ኣማራ ክልልስ ከ1983 በፊት የት ነበር?
ኣንድ ምሳሌ ኣጭር ልንገርህ ለምሳሌ ጎጃም ክ/ሃገር ውስጥ ኣምቦ ይካተት ነበር በብሄር ፌደራሊዝም ሲዋቀር ግን የኣንቦ ነዋሪ ኦሮሞ ስለነበረ ኦሮምያ ክልል ውስጥ ተካተተ እና ባንተ ኣባባል ኣንቦ ኣማራ ክልል ነው ልትለኝ ነው?

Robel Mitiku
Solomon Weldegerima የተፈናቀለው ሕዝብ አይመለስ ማን አለ? መመለስ እንዳለባቸው ምንም ጥርጥር የለውም። ግን እኔ የምለው በ25 እና 30 ዓመት የህወሓት ሴራ ፖለቲካ ውጤት ዘንድሮም ታሪክ መገልበጥ የለበትም ነው።

Solomon Weldegerima
Robel Mitiku ውጡ እየተባሉ እየተገደዱ ነው የተፈናቀሉት BZW ይሄ መሬት መቼ ነው የኣማራ ክልል የነበረ ኣማራ ክልልስ ከ1983 በፊት የት ነበር
ኣንድ ምሳሌ ኣጭር ልንገርህ ለምሳሌ ጎጃም ክ/ሃገር ውስጥ ኣምቦ ይካተት ነበር በብሄር ፌደራሊዝም ሲዋቀር ግን የኣንቦ ነዋሪ ኦሮሞ ስለነበረ ኦሮምያ ክልል ውስጥ ተካተተ እና ባንተ ኣባባል ኣንቦ ኣማራ ክልል ነው ልትለኝ ነው?



Please wait, video is loading...
Last edited by sarcasm on 14 Nov 2021, 21:42, edited 2 times in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by sarcasm » 14 Nov 2021, 21:37

Hermela Aregawi said Abiy Ahmed is a pathological liar on Axum Massacre by E.H.R.C.


quindibu
Member
Posts: 3279
Joined: 31 Dec 2010, 13:17

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by quindibu » 14 Nov 2021, 23:47

What I love about Agames isn't only their IQ deficiency, but their absolute lack of EQ (Emotional Quotient) as well.......One can always guage Woyane's temperature by observing these village idiots reactions to simple events.

Hermela's case instantiates my above assertion. She came out of total obscurity and has now dominated and been at the forefront against these imbeciles dis/mis info cyber war simply because these uneduated gangs enabled her by their crazy knee-jerk reaction to her inquisitive personal opinion/enquiry about her own Tigrian people - as always wasting a large resource and time against a single individual.....

I always get preplexed by these people's tendency to be penny-wise but pound-foolish!

ዶሮውን ሊያስመልስ በጉን ሸጠ ነው ነገሩ ከዓጋመ ጋር!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by sarcasm » 18 Nov 2021, 09:07

Misraq wrote:
14 Nov 2021, 21:09
.
.
.
ለኣምስተኛ ግዜ በቁጥጥር ስር ውያለሁኝ

እስከ ዛሬ ሁሉም በትእግስት ሳልፈው ቆይቻለሁኝ ኣሁን ግን መንግስት ኣሰራሩ በደንብ እንዲፈትሽ ኣልያም ፍርዱ ለኢትዮጲያ ህዝብ እንዲሆን የደረሰብን ግፍ ላካፍላቹ።
ዛሬ 5:00 ከባቢ ከጋደኞቼ በመስቀል ፍላወር ሆቴል ቡና እየጠጣን ነበር።

የሲቪል ልብስ የለበሱ ፓሊሶች ነን ኣሉንና መታወቅያ ጠየቁን ህጉን በሚፈቅድ ሁሉ ተባበርናቸው በሆቴሉ ከነበሩት እኔና ጋደኛዬ ፓሊስ ይዞን ላንቻ ፓሊስ ጣብያ ወሰዱን ብዙ ጥያቄ ጠየቁን ለሁሉም ተገቢ መልስ ሰጠን ግን የሚለቀን የለም።

የተነገረኝ ተስፋ ኣስቆራጭ እዚህ መፃፍ ባልፈልግም እንሆ ከኣሸባሪዎቹ ደጋፊዎች በመቀላቀል ሊያስገድሉኝ እንደፈረዱብኝ ነው የተሰማኝና የሚመለከታቹ ኣካላትና የኢትዮጲያ ህዝብ ድረሱልን።
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Two brave Tegaru discussing the situation

Post by sarcasm » 18 Nov 2021, 09:39

sarcasm wrote:
18 Nov 2021, 09:07
Misraq wrote:
14 Nov 2021, 21:09

ለኣምስተኛ ግዜ በቁጥጥር ስር ውያለሁኝ

እስከ ዛሬ ሁሉም በትእግስት ሳልፈው ቆይቻለሁኝ ኣሁን ግን መንግስት ኣሰራሩ በደንብ እንዲፈትሽ ኣልያም ፍርዱ ለኢትዮጲያ ህዝብ እንዲሆን የደረሰብን ግፍ ላካፍላቹ።
ዛሬ 5:00 ከባቢ ከጋደኞቼ በመስቀል ፍላወር ሆቴል ቡና እየጠጣን ነበር።

የሲቪል ልብስ የለበሱ ፓሊሶች ነን ኣሉንና መታወቅያ ጠየቁን ህጉን በሚፈቅድ ሁሉ ተባበርናቸው በሆቴሉ ከነበሩት እኔና ጋደኛዬ ፓሊስ ይዞን ላንቻ ፓሊስ ጣብያ ወሰዱን ብዙ ጥያቄ ጠየቁን ለሁሉም ተገቢ መልስ ሰጠን ግን የሚለቀን የለም።

የተነገረኝ ተስፋ ኣስቆራጭ እዚህ መፃፍ ባልፈልግም እንሆ ከኣሸባሪዎቹ ደጋፊዎች በመቀላቀል ሊያስገድሉኝ እንደፈረዱብኝ ነው የተሰማኝና የሚመለከታቹ ኣካላትና የኢትዮጲያ ህዝብ ድረሱልን።
Please wait, video is loading...
"ከሽብር ቡድኑ ጋር ግንኙነት የሌለው አንድም ሰው በቁጥጥር ስር አልዋለም ብሏል።" የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
Please wait, video is loading...

Post Reply