Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 17 Nov 2021, 18:03
- ይህ ሰውዬ የሚያቅራራው መጽሀፍ ቅዱስ የማይለውን ነው እኮ፡፡ ክብረ-ነገስት ወይም ቀረርቶ/ፍካሬ ማርያም የሚሉትን የጥንቆላ መጽሀፍ እያነበቡ እየመጡ ይቀባጥራሉ፡፡ አያሣዝኑም?
- እንደኔ ያለ ተራ ሰው ይህን ቢጠይቅ ምን ይመልሣሉ?
አማራን ያፈቀረ አግ/ር ካለ ኦሮሞንና ትግረሬን ለምን ይጠላል?
- እግዚአብሔር ጥንቆላና ሰይጣንን የሚያመልኩትን እጠላለሉ ይላል፡፡ ይህን የሚያደርጉ በሁሉም ሕዝቦች ይኖራል ብለን እንቀበል፡፡
ግን ነጻነትን የሚወደው እግ/ር ነጻ አድርጎ ፈጥሮን እያለ አማራ ካልገዛችሁ በማለት ሀሣቡን የሚቀይር አይመስለኝም፡፡ መጽፍ ቅዱስ ላይም የለም፡፡
- መፅሀፍ ቅዱስ የሚያወራው ስለ ኩሽ (ኦሮሞ) ነው፡፡ እነርሱ (ሠፋሪዎቹ) አልተጠቀሱም፡፡
አይገርምም የባለጌዎቹ ድፍረት?