Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10972
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ረቨረንደም?

Post by ethiopianunity » 16 Nov 2021, 20:57

ዓቤት ታሪክን የረሳ ህዝብ፣ ካለ መሬት መገንጠልን እየተስማማ ባዶ ሊቀር ትንሽ ቀርቶታል።
የትግራይን ረቨረንደም መቀበል፣ የድጂቡቲው የኤርትራ፣ ምሳሌ፣ ኦነግም ጀምሪታል። የሚገርመኝ ኢትዮዽያውያን ረቨረንደም እያለ ሲያስተናግድ ነው። የውጭ ሃይል ይህን ዪትዮዽያን ሰመ ልቦና በደንብ ገብቷቸዋል ስለዚህ ኢትዮዽያን ለማፍርስ ይገሰግሱበታል። እነሱም ብለዋል ነጻውጪዎችን ፨ጊዜው ኣሁን ነው፨