Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሠ የውስጥ አርበኛ ነው ተባለ፡፡ ሊመሠራትበት የነበረውን ክስ እየተደራደረባቸው ይሆን?

Post by AbebeB » 14 Nov 2021, 23:41

ሀበሾች (በተለይ ሠፋሪዎቹ) የማይወዱትን በEthio 360 ይ እየተናገረ እያሣጣን ነውና የውስጥ አርበኛ ይሆን እንዴ እያሉ እዛዉ አካባቢውን የሚውቁት ይጠይቃሉ ተባለ፡፡ የግም ቦት ብርሁኑ ነጋ ዓይነት ጋር በማመሳሰል፡፡