ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም። ዛሬ ዕለተ ሰንበት የትግሬ መንጋ ተቀጥቅጦ የተማረከ እና ጥሎ የሸሼባቸው ግንባሮች:-
አቀስታ፣ሰኞ ገበያ፣ መካነ-ሰላም፣ ገንቴ ፣ጉግፍቶ፣ወረኢሉ፣ባቲ ጥቂቶቹ ናቸው። በሰሜን ወሎ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወያኔዎች ከትግራይ ተቆርጠዋል። በዛሬው ዕለት ትግሬ ወያኔዎች ከፍተኛ ብስጭት እና ጭንቀት ወስጥ ወድቀዋል።
Re: ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም።
Abere wrote: ↑14 Nov 2021, 20:15ዛሬ ወያኔ ባቲ ላይ ተኮስትራለች። መድፍም ታንክም ሞካክራ ነበር ግን ባቲን ወደ ኋላ ጥሎ ከመፈርጠጥ አላዳናትም። ዛሬ ዕለተ ሰንበት የትግሬ መንጋ ተቀጥቅጦ የተማረከ እና ጥሎ የሸሼባቸው ግንባሮች:-
አቀስታ፣ሰኞ ገበያ፣ መካነ-ሰላም፣ ገንቴ ፣ጉግፍቶ፣ወረኢሉ፣ባቲ ጥቂቶቹ ናቸው። በሰሜን ወሎ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወያኔዎች ከትግራይ ተቆርጠዋል። በዛሬው ዕለት ትግሬ ወያኔዎች ከፍተኛ ብስጭት እና ጭንቀት ወስጥ ወድቀዋል።