Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራ ወልቃይትን በሀይል ይዞ እያለ ትግራይ በሕዝበ-ውሳኔ ብትገነጠል፣ ከሪፈረንደም በኃላ ያለምንም የዓለም አቀፍ ሕግ ክልከላ መሬታቸውን የማስመለስ መብት ይኖራዋል እኮ፡፡

Post by AbebeB » 14 Nov 2021, 14:05

  • አማራ ወልቃይትን በሀይል ይዞ እያለ ትግራይ በሕዝበ-ውሳኔ ብትገነጠል፣ ከሪፈረንደም በኃላ ያለምንም የዓለም አቀፍ ሕግ ክልከላ መሬታቸውን የማስመለስ መብት ይኖራዋል እኮ፡፡
  • ዛሬ ደ/ር ደ/ጽ የሕዝበ-ውሳኔ ጉዳይ አይቀረ መሆኑን ያሣወቀው ይህ ገብቶት ሣይሆን አይቀርም፡፡ ይካሄዳል የተባው ሕዝበ-ውሳኔ ወልቃይትን ከማስመለስ ጋር የሚያያዝ እንዳልሆነ አስባለሁ፡፡

  • ምክንያቱም አማራ ወልቃይትን የያዘው በሥራ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስት ጥሶ የውጭ ሀገርን ጦር ተጠቅሞ በሀይል ስለሆነ፣ ትግራይ በአመቻት ጊዜ ሀይልን በሀይል የመቀለበስና ወልቃይትን የማስመለስ መብት አላትና፡፡

:idea: :idea: :idea:

Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማራ ወልቃይትን በሀይል ይዞ እያለ ትግራይ በሕዝበ-ውሳኔ ብትገነጠል፣ ከሪፈረንደም በኃላ ያለምንም የዓለም አቀፍ ሕግ ክልከላ መሬታቸውን የማስመለስ መብት ይኖራዋል እኮ፡፡

Post by Abere » 14 Nov 2021, 14:50

ጭንቅላህ ምንም አይሰራም የማይሆን ነገር ስታስብ። Do you even know what you are talking. You are talking a still birth hahahaha
You are going to have a still birth of Tigray republic, soon to have a lifeless baby born whose dad is seyom mesfin, abay tsehaye, debretsion, diqallaw gecho. Amhara and Eritrea will congratulating you for giving a still birth. hahaha

Honestly, Tigray is the only place where the world's most stupid individual live. It looks we have many cute orangutan baby in the yet to be still born Tigray. They think only their animal rule governs the worlds.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አማራ ወልቃይትን በሀይል ይዞ እያለ ትግራይ በሕዝበ-ውሳኔ ብትገነጠል፣ ከሪፈረንደም በኃላ ያለምንም የዓለም አቀፍ ሕግ ክልከላ መሬታቸውን የማስመለስ መብት ይኖራዋል እኮ፡፡

Post by Wedi » 14 Nov 2021, 14:56

AbebeB wrote:
14 Nov 2021, 14:05
  • አማራ ወልቃይትን በሀይል ይዞ እያለ ትግራይ በሕዝበ-ውሳኔ ብትገነጠል፣ ከሪፈረንደም በኃላ ያለምንም የዓለም አቀፍ ሕግ ክልከላ መሬታቸውን የማስመለስ መብት ይኖራዋል እኮ፡፡
  • ዛሬ ደ/ር ደ/ጽ የሕዝበ-ውሳኔ ጉዳይ አይቀረ መሆኑን ያሣወቀው ይህ ገብቶት ሣይሆን አይቀርም፡፡ ይካሄዳል የተባው ሕዝበ-ውሳኔ ወልቃይትን ከማስመለስ ጋር የሚያያዝ እንዳልሆነ አስባለሁ፡፡

  • ምክንያቱም አማራ ወልቃይትን የያዘው በሥራ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስት ጥሶ የውጭ ሀገርን ጦር ተጠቅሞ በሀይል ስለሆነ፣ ትግራይ በአመቻት ጊዜ ሀይልን በሀይል የመቀለበስና ወልቃይትን የማስመለስ መብት አላትና፡፡

:idea: :idea: :idea:
ትግሬዎች ወልቃይትን ወደ ትግራይ ሲያጠቃልሉት ከማን ነጥቀው ነው?

ወያኔ ወይቃይትን በሃይ ወደ ትግራይ የጨመራው ከህገመንግስቱ በፊት ነው፡፡ ወያኔ እንኳን ወልቃይትን ወድ ትግራይ በኃይል ለመውሰድ የራሱን ህገመንግስት እንኳን አላከበረም!!

በህገመንግስት ሳይሆን በኃይል የትወሰደን መሬት እንዴት ብለህ ነው በህገመንግስት ልትወስደው የምታስበው?

TPLF annexed Raya and Welkait by force even before the "constitution" is drafted. TPLF even did not respect its own constitution

Ethiopia's proclamation No.7 1992 national regional self administration proclamation

This what the constitution states:

Ethiopia's proclamation No.7 /1992

A Proclamation to provide for the Establishment of National/Regional self governments

page 4

4. Delineation of Borders of National Self-Governments

4.1 The adjacency of territory settled by a nation, nationality and people shall be the basis for the delineation of the borders of the National Self-Government.

4.2a) The borders of Woredas that existed prior the 1974 shall be taken as the bases for delineation of borders of adjacent National Transitional Self-government until the details of the geographical borders of each nation, nationality and people are specifically laid down.

Post Reply