ወሎ አቀስታ ብቻ የአማራ ፋኖ ኃይል 1,000 የትግሬ ወያኔ መንጋ ማርኳል - ስንት መንጋ እንደ ሞተ መገመት ቀላል ስሌት ይመስላል።በታሪክ 1,000 ምርኮኛ ይኸ የመጀመሪያ ነው።
ወሎ አቀስታ ብቻ የአማራ ፋኖ ኃይል 1,000 የትግሬ ወያኔ መንጋ ማርኳል - ስንት መንጋ እንደ ሞተ መገመት ቀላል ስሌት ይመስላል። በታሪክ 1,000 ምርኮኛ ይኸ የመጀመሪያ ይሆናል ባይ ነኝ።ሂሳብ አወራርዳለሁ ያለው ግፈኛ በእራሱ ላይ ወሎየዎች ሂሳብ እያወራረዱበት ነው።ይህን ዕልቂት እየሰማ ለወያኔ ልጆችን የሚሰጥ ትግሬ ጤነኛ ሰው አይደለም። ልጆቹ ደመ ከልብ ሁነው በአማራ ምድር እያለቁ ናቸው።እንደ ሰማነው ከሆነ አንዳንድ የትግራይ አካባቢዎች በወያኔ ላይ ዐመፅ አንስተዋል። ከእንግድህ የልጅ ግብር አንከፍልም በማለት መሳሪያ ይዘው ዱር ገብተዋል ይባላል። መልካም እርምጃ ነው ባይ ነኝ።እንደ ሄርሜላ ኣረጋዊ ዓይነት በርካታ የህዝብ ብሶት ድምፅ በዚህ ወቅት ኣአስፈላጊ ናቸው ትግራይን ለመታደግ።ብልህ ትግሬ ጆሮውን ለምዕራባዊያን የፕሮፓጋንዳ መገናኛ ሳይሆን እንደ ሄርሜላ ኣረጋዊ ላሉት እውነተኛ መካሪዎች ይስጥ።ትግሬዎች ሙት ይዞ ይሞታል እና የሞተ ወያኔ ተከትላችሁ በከንቱ አትለቁ::