Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37229
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

<<<(((ሰበር ዘና))))>>>በማጀቴ ከተማ ጁንታው የመረጠው አስተዳዳሪ መስፍን/ዳውድ የተባለ ተላላኪ በአካባቢው ፋኖዎች ትናንት ማታ እርምጃ ተወስዶበታል!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 12 Nov 2021, 11:31

Natnael Mekonnen
23m ·
ልዩ መረጃ‼️
#Ethiopia : በማጀቴ ከተማ ጁንታው የመረጠው አስተዳዳሪ መስፍን/ዳውድ የተባለ ተላላኪ በአካባቢው ፋኖዎች ትናንት ማታ እርምጃ ተወስዶበታል። ይህንን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ወጣቱን ከተማውን ጥለን ልንወጣ ነው፤ ኑ እናደራጃችሁ፤ በሚል ሽፋን የህወሓት ታጣቂ ስብሰባ ጠርቶ ብዛት ያለው ወጣት በጅምላ ረሽኗል።