Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ደብረፅዮን ከቀድሞ የናይጀሪያ መሪ ኦባሳንጆ ኦሌሰንጎ እግር ሥር ወድቆ እባክህን አስታርቀኝ ብሎ ለመነ።

Post by Abere » 10 Nov 2021, 13:21

ደብረፅዮን ከቀድሞ የናይጀሪያ መሪ ኦባሳንጆ ኦሌሰንጎ እግር ሥር ወድቆ እባክህን አስታርቀኝ ብሎ ለመነ።ሲስሟት ቀሮቶ ሲስቧት ይሉሃል እንደዚ ዓይነቱ ክስተት ነው። ቄስ ሽማግሌ እምቢ ብሎ 1 ዓመት የጦር ጥፊ ከቀመሰ በኋላ የነ ስዩም መስፍን ዕድል ዐይኑ ላይ ሲደቀንበት የኦባሳንጆን እግር አሁን መላስ ጀመረ። ችግሩ ከማን ጋር ነው የሚታረቀው። ከአብይ አህመድ ጋር መታረቅ ማለት ከኣኢትዮዽያ ህዝብ ጋር መታረቅ ማለት አይደለም:: የተለያዩ ነገሮች ናቸው - ገና ወደ ረጅም ጦርነት እየተገባ ነው።ኦባሳንጆ ይህን ሃቅ ቢያውቅ መልካም ነው። ለመሆኑ ወያኔ ሌላው የምስራቅ አፍሪካ ቦኮ ሃራም መሆኑን አልሰማም መሰለኝ። We are in the 21st century never dream of coming into Addis Ababa, but fear to come as prisoner of war.