Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4102
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ፋኖና ሚሊሻ በትናንትናው ዕለት አስር የትግሬ ወራሪ ኃይል መኪናን አቃጥሎ የወራሪውን አባላት ገድሏል።

Post by ethioscience » 09 Nov 2021, 14:13

Source: Getachew Shiferaw

የግዳን ፋኖና ሚሊሻ ጀብዱ ሰርቷል!

በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ፋኖና ሚሊሻ በትናንትናው ዕለት አስር የትግሬ ወራሪ ኃይል መኪናን አቃጥሎ የወራሪውን አባላት ገድሏል። የትግሬ ወራሪ ኃይል በአስር መኪና ትጥቅና ስንቅ ጭኖ ሲንቀሳቀስ የግዳን ፋኖና ሚሊሻ ጥቃት ፈፅሞ አውድሞበታል። የትግሬ ወራሪ ኃይል አባላትን ገድሏል።