Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መከላከያ አመለጠ፣ ፋኖ ሸሸ የዕለቱ ዜና ሲሆን ካራ ቆሬን ለአማራ ልዩ ጥቅምና ጤንነት ሲባል ተቆጣጥረናል፡፡ ነጌሌ ቦረናንም ለአማራ ሠፋሪዎች ድህነነት ሲባል ነው፡፡

Post by AbebeB » 09 Nov 2021, 12:05

መከላከያ አመለጠ፣ ፋኖ ሸሸ የዕለቱ ዜና ሲሆን ካራ ቆሬን ለአማራ ልዩ ጥቅምና ጤንነት ሲባል ተቆጣጥረናል፡፡ ነጌሌ ቦረናንም ለአማራ ሠፋሪዎች ድህነነት ሲባል ነው፡፡