እራሣቸውን ለፈረንጆች ስንዴ የሸጡና ባርነትን ፈቅደው የተቀበሉ የጁንታ ባሪያዎች የነፃነትን ትርጉምና ፋይዳ ለመረዳት የሚያስችል ማሰቢያ ጭንቅላት የላቸውምና የትዊቴርን ውሳኔ ሲያሞግሱ ማየት የሚያስገርም ነገር አይደለም።
ጥቁር አሜሪካዊው አህማድ አርቤሪን በግፍ ተኩሰው የገደሉትን ሶስት ነጮች ለህግ ለማቅረብ በሚደረገው የጁሪ መረጣ (ጁሪ ሰሌክሽን)፡ የገዳዮቹ ጠበቃዎች ገዳዮች በነፃ እንዲለቀቁ ይረዱ ዘንድ አንድ ወይም ሁለት የሕወሓት ሰዎች በጁሪ ውስጥ ለማገልገል እያፈላለጉ ይገኛሉ።
በትግራይ ምድር ተዘርቼ የበቀልኩ የሄርሜላ አረጋዊ ዎንድም ነኝ።