- ከ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ጀኔራል ተስፋዬን ወከለና አመለጠ
- ኮ/ል አብይ ጄኔራል ብርሁኑን ወከለና ሊያመልጥ ነው
- ከ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም የዩኒቩርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ብላቴን ክተቱ አለ፡፡
- ኮ/ል አብይ የዩኒቩርሲቲ ተማሪዎችንና ሕዝቡን ወደ ማሠልጠኛ ክተት አለ፡፡
- ድርደሩም በሎንዶን ነበር፡፡ በ ፓሪስ (?) ሊካሁድ ነው፡፡
- ግም ነገር ነውና አልበጃቸውም እኮ፡፡
ይኅን ቡቄ ፓርቲ እንጂ ሌላ አይችለውም እኮ!