አብይ የሌለ መሪ እኮ : ግራ የሚያጋባ :
ዓለም ግፉን እንዲያየው በቢሊዮን የሚቆጠር ንብረት መውደም አለበት : ሰዎች መጨፍጨፍ አለባቸው::
አብይ ስለ እውነት ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ መሪ ነው:: መዓት ነው አገሪቱ ላይ የሚያወርድበት::
ጥያቄዬ: ለምን ደሴ : ኮምቦልቻ :ወልድያ በአየር አይደብደብም?
Re: የማይገባኝ ነገር:ለምንድነው ደሴ: ኮምቦልቻ ወልዳያ በአየር የማይደበደቡት? መዘረፍ ስላለባቸው ወም እንዲገደሉ ስለተፈለገ?
በል ዋጠው እስቲ አሁን አባዬ አታለቃቅስብን። ተው ስትባል፣ ስትመከር አልሰማ ብለህ ጭራሽ በስመ አብ ወወልደ ወመንፈስ ቅዱስ አቢይ አሃዱ አምላክ ለማለት ትንሽ ነበር እኮ የቀረህ ውዱ ወንድሜ Abaymado ።
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና ዝም ብለህ ቁስልህን እየላስክ ለመኖር ተለማመደው ተእንግዲህ
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ነውና ዝም ብለህ ቁስልህን እየላስክ ለመኖር ተለማመደው ተእንግዲህ
Re: የማይገባኝ ነገር:ለምንድነው ደሴ: ኮምቦልቻ ወልዳያ በአየር የማይደበደቡት? መዘረፍ ስላለባቸው ወም እንዲገደሉ ስለተፈለገ?
The defunct EPRDF: I am asking to bomb the defunct Eprdf, it looks like you are supporting me to destroy you.
Re: የማይገባኝ ነገር:ለምንድነው ደሴ: ኮምቦልቻ ወልዳያ በአየር የማይደበደቡት? መዘረፍ ስላለባቸው ወም እንዲገደሉ ስለተፈለገ?
ደሴን እና ኮምቦልቻ ፋብሪካን ሊዘርፉ የመጣውን የመኪና መዓት በአየር መምታት አይቻልም ነበር? ደህንነቱ ይህን ያቅ ነበር? ግን ለምን?
አብይ አውቆ ነው::
አብይ አብይ አትበሉን!! እስኪበቃው ሊነገረው ይገባል:: በሽታ ካለበት ወደ ሆስፒታል መውሰድ ነው::
አብይ አውቆ ነው::
አብይ አብይ አትበሉን!! እስኪበቃው ሊነገረው ይገባል:: በሽታ ካለበት ወደ ሆስፒታል መውሰድ ነው::