Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ቁረጥ በለው!!! የትግሬ ወራሪ አንበጣ ወልድያ ላይ ተቆረጠ። መቀሌ ምጥ ላይ ናት - የኤርትራ ሰራዊትን ድጋሜ ለማስተናገድ።

Post by Abere » 03 Nov 2021, 09:25

ቁረጥ በለው!!! የትግሬ ወራሪ አንበጣ ወልድያ ላይ ተቆረጠ። መቀሌ ምጥ ላይ ናት - የኤርትራ ሰራዊትን ድጋሜ ለማስተናገድ። ከደሴ እና ኮምቦልቻ የዘረፈውን ሃብት ሲያጓጉዝ እባብ እንደ ዋጠ ዐይጥ የትግሬ ወያኔ ሌባ ሜዳ ላይ ፍጥጥ ብሎ ተዘርግቶ ይወቀጣል።