ዐብይ አህመድ የውጭ መንግስታት እናደራድራችሁ ጥያቄ ከተቀበለ ከመንግሥቱ ኃ/ማርያም በመቀጠል በትግሬዎች የተሸነፈ 2ኛው ኦሮሞ መንግስት ወይም መሪ ይሆናል።
ዐብይ አህመድ የውጭ መንግስታት እናደራድራችሁ ጥያቄ ከተቀበለ ከመንግሥቱ ኃ/ማርያም በመቀጠል በትግሬዎች የተሸነፈ 2ኛው ኦሮሞ መንግስት ወይም መሪ ይሆናል። ትግሬዎች ኦሮሞዎችን እንደ ላሜ ቦራ መጠቀሚያ በማድረግ ደግመው ደጋግመው ማዋረድ የለባቸውም።እንደ ኢትዮዽያዊነትም ጥሩ ታሪክ አይደለም- በተከታታይ ሁለት የኦሮሞ መሪዎች በትግሬ መረታት። ይህ ደግሞ በጦርነት ሳይሆን በብልጠት- ምዕራባዊያን በማጭበርበር መሪዎቹ እንድ ደናበሩ እና የትግሬ ዐይጦች በኦና ከተማ ቤተ መንስት ሰተት ብሎ መግባት።ዐብይ አህመድ! ህዝብ ከልቡ እየደገፈህ ለቅማላም የምትንበረከክ ለአታላዮች ወሬ የምትፈታ መሆን በታሪክ ያስወቅስሃል። ጀንፈል አትሁን አማራ ፋኖን በከፍተኛ ደረጃ አስታጥቅ፥፥
Re: ዐብይ አህመድ የውጭ መንግስታት እናደራድራችሁ ጥያቄ ከተቀበለ ከመንግሥቱ ኃ/ማርያም በመቀጠል በትግሬዎች የተሸነፈ 2ኛው ኦሮሞ መንግስት ወይም መሪ ይሆናል።
ዐብይ አህመድ ከሞኝ ሸፍጠኝነት ራስህን ነፃ አውጣ - ለክብርህ: ለታሪክህ እና ለትውልድ:: ከመከላከያ የተሻለ ልታምነው ኣሸናፊ መሆን የምትችለው ዐማራ ፋኖን ስታስታጥቅ ነው:: የሚሞት ሰው መድሃኒቱ ያስጠላዋል አትሁን ወያኔ ለማሸነ ከበቂ በላይ ዕምቅ ችሎታ አለ::
Re: ዐብይ አህመድ የውጭ መንግስታት እናደራድራችሁ ጥያቄ ከተቀበለ ከመንግሥቱ ኃ/ማርያም በመቀጠል በትግሬዎች የተሸነፈ 2ኛው ኦሮሞ መንግስት ወይም መሪ ይሆናል።
But arming Fano is a nail on the coffin for Oromuma. How will abiy accept that. He is satan amhara hater and OLF raised twisted liar.