Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hellen
Member
Posts: 246
Joined: 09 Oct 2019, 11:06

ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር በጦርነቱ መሳተፋቸዉን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

Post by Hellen » 01 Nov 2021, 13:13

"በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈዋል"፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና የኢትዮጵያውያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋትነት መክፈላቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያረጋገጡት።
የሕወሀት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጦርነት እና ጦርነቱን እየመራበት ያለው ህዝባዊ አካሄድ አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊቱ ያሳየው ድጋፍ የሚበረታታ እንደነበር አስታውሰው በቅስቀሳ የመጣውን የህዝብ ኃይል ለማስተናገድ በመንግስት በኩል በቂ ዝግጅት እንዳልነበር፤ አሁን ላይ ከዛ ሁኔታ እርምት ተወስዶ ስትራቴጂካዊ በሆነ መልኩ እየተሰራበት እንደሆነ መግለጻቸውን ኢቢሲ ዘግቧል ።
አጠቃላይ ህዝቡ ለሠራዊቱ ያለው ድጋፍ አሁን ካለው በላይ ሊጠናከር ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የገጠመችው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ እንዳልሆነ በመረዳት ዋጋ ለመክፈል ያለውን ፍቅር በተግባር ሊገልጽ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሱት ዋና ዋና ሀሳቦች የሚከተሉት ናቸዉ፡
👉 በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና ኢትዮጵያዊ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋዕትነት ከፍለዋል፤
👉 ኢትዮጵያ የገጠመችው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ እንዳልሆነ በመረዳት ህዝቡ ዋጋ በመክፈል ያለውን ፍቅር በተግባር ሊገልጽ ይገባል፤
👉ጦርነት ማለት የፖለቲካ ማስፈጸሚያ የመጨረሻው ጫፍ ነው፤
👉የትኛውም ሁኔታ ሊኖር ይችላል ጦርነቱን ግን ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ አትጠራጠሩ ፤
👉 ሚኒስትሮች እና ሚኒስተር ዲኤታዎች መስራት ያለባቸው ጉዳዮች ከጦርነት ትርጉምና ሂደት ጋር የሚያያዝ መሆን አለበት፣
👉 የበላይነት የገዢነት የአዛዥነት በሽታ የተጠናወተው ቡድን በምርጫ እንደማይሳካለት አይቶታል ፣ በዴሞክራሲ መንገድም አይቶታል፣ አሁን የመጨረሻ መንገድ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለን ማዘዝ መግባት ማፍረስ አለብን በሚል የገባበት መምገድ ነው፤
👉 ይህ ቡድን ሌባ ነው፣ ታሪክ ይሰርቃል ፣ቅርሰ ይሰርቃል፤ የሌብነት ሂደቱ አዲስ አይደለም፣
👉 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ምንም ጦርነት ሳታደርግ ይህንን ኃይል ብትቀበለው የትላንቱን ህወሓት ሳይሆን የዘመነውን ለመሸከም ጫንቃዋ አይችልም ፣
👉 የኢትዮጵያ ህዝብ ባርነትን አልቀበልም ማለቱ መልካም ነው፣
👉 በወሎ ግምባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያዊያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈውበታል፣ መስዋትነት ከፍለዋል፣ ነጮች ጥቁሮች በደሴ ውጊያ ሞተዋል፣
👉 ኢትዮጵያዊ የሆነው ሰው ሀገሩን ለማዳን ምን ያህል ዝግጁ ነው፣
ጥቅምት 22/2014, አዲስ አበባ

ጤና፡
የልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከያ ወሳኝ መንገዶች። ለጥንቃቄ መታየት ያለበት። መፍትሄዉ በእጃችን ነዉ:: ለማየት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ
Last edited by Hellen on 01 Nov 2021, 14:10, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር በጦርነቱ መሳተፋቸዉን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

Post by sarcasm » 01 Nov 2021, 13:41

Hellen wrote:
01 Nov 2021, 13:13
"በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈዋል"፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ኤርትራውያንን ሊያሰልፍ ምክንያት እየፈለገ ያለ ይመስለኛል። አሁንም ኢሳያስ አድነኝ ለማለት ፈልጓል።

Hellen
Member
Posts: 246
Joined: 09 Oct 2019, 11:06

Re: ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር በጦርነቱ መሳተፋቸዉን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

Post by Hellen » 01 Nov 2021, 14:11

Hellen wrote:
01 Nov 2021, 13:13
"በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈዋል"፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና የኢትዮጵያውያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋትነት መክፈላቸውን ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያረጋገጡት።
የሕወሀት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጦርነት እና ጦርነቱን እየመራበት ያለው ህዝባዊ አካሄድ አስመልክቶ ማብራሪያ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ህዝብ ለመከላከያ ሠራዊቱ ያሳየው ድጋፍ የሚበረታታ እንደነበር አስታውሰው በቅስቀሳ የመጣውን የህዝብ ኃይል ለማስተናገድ በመንግስት በኩል በቂ ዝግጅት እንዳልነበር፤ አሁን ላይ ከዛ ሁኔታ እርምት ተወስዶ ስትራቴጂካዊ በሆነ መልኩ እየተሰራበት እንደሆነ መግለጻቸውን ኢቢሲ ዘግቧል ።
አጠቃላይ ህዝቡ ለሠራዊቱ ያለው ድጋፍ አሁን ካለው በላይ ሊጠናከር ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የገጠመችው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ እንዳልሆነ በመረዳት ዋጋ ለመክፈል ያለውን ፍቅር በተግባር ሊገልጽ እንደሚገባ አሳስበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሱት ዋና ዋና ሀሳቦች የሚከተሉት ናቸዉ፡
👉 በጦርነቱ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ እና ኢትዮጵያዊ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር ተሳትፈው መስዋዕትነት ከፍለዋል፤
👉 ኢትዮጵያ የገጠመችው ጦርነት ከአንድ ወገን ጋር ብቻ እንዳልሆነ በመረዳት ህዝቡ ዋጋ በመክፈል ያለውን ፍቅር በተግባር ሊገልጽ ይገባል፤
👉ጦርነት ማለት የፖለቲካ ማስፈጸሚያ የመጨረሻው ጫፍ ነው፤
👉የትኛውም ሁኔታ ሊኖር ይችላል ጦርነቱን ግን ኢትዮጵያ እንደምታሸንፍ አትጠራጠሩ ፤
👉 ሚኒስትሮች እና ሚኒስተር ዲኤታዎች መስራት ያለባቸው ጉዳዮች ከጦርነት ትርጉምና ሂደት ጋር የሚያያዝ መሆን አለበት፣
👉 የበላይነት የገዢነት የአዛዥነት በሽታ የተጠናወተው ቡድን በምርጫ እንደማይሳካለት አይቶታል ፣ በዴሞክራሲ መንገድም አይቶታል፣ አሁን የመጨረሻ መንገድ የሚከፈለውን ዋጋ ከፍለን ማዘዝ መግባት ማፍረስ አለብን በሚል የገባበት መምገድ ነው፤
👉 ይህ ቡድን ሌባ ነው፣ ታሪክ ይሰርቃል ፣ቅርሰ ይሰርቃል፤ የሌብነት ሂደቱ አዲስ አይደለም፣
👉 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ምንም ጦርነት ሳታደርግ ይህንን ኃይል ብትቀበለው የትላንቱን ህወሓት ሳይሆን የዘመነውን ለመሸከም ጫንቃዋ አይችልም ፣
👉 የኢትዮጵያ ህዝብ ባርነትን አልቀበልም ማለቱ መልካም ነው፣
👉 በወሎ ግምባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያዊያን ያልሆኑ ኃይሎች ተሳትፈውበታል፣ መስዋትነት ከፍለዋል፣ ነጮች ጥቁሮች በደሴ ውጊያ ሞተዋል፣
👉 ኢትዮጵያዊ የሆነው ሰው ሀገሩን ለማዳን ምን ያህል ዝግጁ ነው፣
ጥቅምት 22/2014, አዲስ አበባ

ጤና፡
የልብ ድካም መንስኤዎችና መከላከያ ወሳኝ መንገዶች። ለጥንቃቄ መታየት ያለበት። መፍትሄዉ በእጃችን ነዉ:: ለማየት ሊንኩን ወይም ምስሉን ይጫኑ

Axumezana
Senior Member
Posts: 19203
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር በጦርነቱ መሳተፋቸዉን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

Post by Axumezana » 01 Nov 2021, 14:25

Abiy never stops lying! Ethiopia is passing through this dark time because he claimed the 27 years that he was transformed from teenager soldier to the PHD holder and PM were dark years. He instigated the civil war between Tigray and Amhara and he is campaigning for more blood shed after thousands poor Ethiopians have been killed from all sides. His problem with TPLF was purely political and he preferred to use force and money instead of discussion and negotiation. He conspired to destroy Tigray and TPLF and Tigray has been destroyed but TPLF survived and now Abiy is on the run. He lies TPLF is to destroy Ethiopia forgetting that TPLF led Ethiopia United for 27 years. He is now agitating for Ethiopians to take action on any Tigrayan who live among the people, that is a call for more genocide. Abiy is a big liability for Ethiopia and he has to be forced out of power so that Ethiopians will get responsible leader that brings forgiveness, reconcilation and peace. Abiy it is enough you must go!

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና፡ የኢትዮጵያ ዝርያ የሌላቸው ነጮች እና ጥቁሮች ከአሸባሪው ቡድን ጋር በጦርነቱ መሳተፋቸዉን ጠ/ሚ አብይ ገለፁ

Post by Selam/ » 01 Nov 2021, 14:37

Kichamam Mujahideen - Don’t blame Abiy. No only likes cursed woyanes. Yes, you destroyed Ethiopia for the last 27years, pitting one nation against the other and looting the country left and right. KIFFU!
Axumezana wrote:
01 Nov 2021, 14:25

Post Reply