Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37229
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 01 Nov 2021, 09:07
Natnael Mekonnen
4m ·
ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም!
#Ethiopia : ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን! አነ አብዲ ኢሌ እና የህወሓቶች ሶማሊ ክልልን ምን አደረጉ?የኦሮሞ ፍዳስ?ዛሬ ደግሞ አማራ እና አፋር!ትግሉ በህብረት የህወሃትን ዘረኝነት፤ ዘራፊነትን ተጋግዞ የመጣል ነው! #TplfDeadInDessie
የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ

-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 01 Nov 2021, 09:33
"እኔ ራሴ የአማራ ልዩ ሃይል ከምዕራብ ትግራይ አስወጣቸዋለሁ። ሕወሓትን ስንገጥም እንደተፈጠረው ችግር እንዳይፈጠር፤ systematically እናፍናቸዋለን በቀላል ወጪ" ጠ/ሚ አቢይ