Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42827
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በድምጽና በፊደል ማንም ሰው የሌለም ያልሆነም ነገር መፈብረክ ይችላል

Post by Horus » 01 Nov 2021, 00:49

:oops: :oops: ይህን ያለችው በጣም ዝነኛዋ Harvard prof. Spelke የInfant Cognition ሳይንቲስት ነች ። በትግሬ ባንዳና በጨቅላ ህጻናት አስመስሎ የመፍጠር infant imagination መሃል ብዙ ልዩነት አላይም። ግን በኢማጂኔሽን ፋንታስቲኪያ ላይ የቆመ የትግሬ አለም የማይዳሰስ ጉም መሆኑን የሚገነዝብ ትግሬ ይወለድ እንላለን ። ባዶ እምነት አልቦ ነገር መገለጹ የግዜ ጉዳይ ነው!! ደሞ በመክዳትና ባንዳነት ካልቸር ላይ የቆመ ሳይኮሎጂና ስነምግባር መድረሻው ኪሳራ ነው ። ሳይንስ የሚያስተምረው ያ ስለሆነ !!