Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ደሴ እና ኮምቦልቻ አልተያዘም :

Post by Abaymado » 31 Oct 2021, 23:23

ይትንሽ ታጣቂዎች በተወሰነ የደሴ ቦታዎች ገብተው ዘረፋ ላይ እንደሆኑ ነው:: ኮምቦልቻ ልይ ግን ጦርነት ነው ያለው::

ዛሬ ሊቀየር ይችላል::