Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አንድ ደጀነ ጉተማ ወይም ስታሊንና ብዙ የአማራ ባህላዊ በቀቀኖች እንደ ጋዜጠኞች፤ እንደ ሞሮ ና ጅሎዎች!

Post by AbebeB » 27 Oct 2021, 16:47

ኤርሚያስና ብታሙ TDFን ተስፋ እያደረጉ መሆኑን ትናንት አውግቼያችሁ ነበር፡፡ በቀቀኖቹ ግን ዛሬ እልደገሙትም፣ OLA ና TDF አብረው እየተዋጉ ነውና፡፡ ሌላ ቀን እንሰማቸዋለን፡፡