Breaking! Terrorist TPLF is at its last few breaths!
The Ethiopian Gov't Forces are at war against the TPLFTerrorist Group to liberate the people of Tigray from 40 years of TPLF tyranny.

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: Breaking! Terrorist TPLF is at its last few breaths!
https://www.facebook.com/fanabroadcasting/አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ማጥቃት በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን - የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
አሸባሪው ህወሀት የጀመረውን ማጥቃት ፤ በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን !
ህወሀት በሰሜን እዝ ሠራዊታችን ላይ ወረራ ( ጭፍጨፋ ) ከፈጸመ በኋላ መንግስት በወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ የጠላት አከርካሪ ተሰብሮ ጁንታው ተደምስሶና የተረፈው ተበትኖ ዋሻ ገብቷል ፡፡ መንግስት ለ8 ወር ትግራይን የማረጋጋትና የመልሶ ግንባታ ስራ እየሰራ ነበር ፡፡ TPLF ግን ከተበተነበት እየተሰበሰበ በክልሉ ውስጥ ቀውስ የማባባስ ስራ እየሰራ ጎን ለጎን ደግሞ መንግስትን እና መከላከያን እየከሰሰ ቆይቷል ፡፡
የሰብዓዊ ቀውስ እንዳይባባስ ፤ ቀጣይ አመት የምግብ እጥረት እንዳይከሰት ለአርሶ አደሩ የእርሻ እድል ለመስጠት የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔ በመወሰን ሰራዊታችን ከትግራይ እንዲወጣ ተደርጓል ፡፡
በአጠቃላይ ለክልሉ የጥሞና ጊዜ በመስጠት ህዝቡ የሚሻለውን አስቦ እንዲወስን እድል ለመክፈት ሲባል መንግስት ተኩስ በማቆም ሀላፊነት የተሞላው ውሳኔ ወስኖ እንደነበር ይታወቃል ፡፡
አሸባሪው ህወሀት ግን ተመሳሳይ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ የመከላከያ ሰራዊታችንን ተከታትሎ በማጥቃት ግጭቱን ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በማስፋፋት በትግራይ እንዳይደርስ የተፈለገውን ቀውስ ወደ ሁለቱ ክልሎች አስፋፍቶታል ፡፡
ግጭቱን ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች በማስፋፋት የህዝብ መሰረተ-ልማቶችን እያፈረሰ ወስዷል ፡፡ መውሰድ ያልቻለውን አውድሟል ፡፡ ንጹሀን ዜጎችን ገድሏል ፡፡ የአርሶ አደሩን እና የአርብቶ አደሩን ቤት አቃጥሏል ፤ ከብቶቻቸውን የሚበላውን በልቶ ቀሪውን ገድሏል ፤ እጸዋቶችን አጥፍቷል ፤ አዝዕርቶችን አጭዶ ወስዷል ፡፡
ጁንታው "የጅቡቲን መስመር ለመቁረጥና ወልቃይት ጠገዴን በማጥቃት በሱዳን በኩል ኮሪደር ለማስከፈት" የሚል ዓላማ ይዞ ተደጋጋሚ እና መጠነ ሰፊ ማጥቃት ፈጽሟል ፡፡ "በሁለት ሳምንት አዲስ አበባ ለመግባት" በሚል በሰሜን ወሎ በኩል ሰፊ ማጥቃት ስያከናውን ከርሟል ፡፡
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ይህንን ሀገር የማፍረስ የጁንታ እቅድ እንዲመክን አድርጓል ፡፡ እጅግ ከባድ ኪሳራም አድርሶበታል ፡፡
ከሦስት ቀን በፊት በራሳቸው አንደበት ሌ/ጀ ጻድቃን የተባለው የጁንታው አባል ፤ " …ጦርነቱን እናሳጥረዋለን ፤ በሁለት ሳምንት አዲስ አበባ እንገባለን ፤ ፖለቲካዊ ፣ ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታን እንቀይራለን …" በሚል ባወጀው ጦርነት በሁሉም ግንባሮች ውጊያ ከፍቶ ይገኛል ፡፡ ራሳቸውም በለኮሱት ውጊያ በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን እና ሌሎች የፀጥታ ሀይሎች ጥምረት እየተቀጠቀጠ ይገኛል ፡፡
ያጁንታው መሪ ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ከሦስት ቀን በፊት የሌ/ጀ ጻድቃንን መግለጫ በማጠናከር "…ኢትዮጵያውያንን እንደ አባቶቻቸው በመቅበር ሰላማችንን እናረጋግጣለን…" የሚል ዕቅድ እንዳላቸው በሚዲያ ገልጸው እቅዳቸውን ተግባራዊ ለማድረግ በሁሉም ግንባር ከሰኞ ጀምሮ ውጊያ ከፍተዋል ፡፡ በጀመሩት ውጊያ አይቀጡ ቅጣት እየደረሰባቸው ይገኛል ፡፡
የመከላከያ ሠራዊታችን የጁንታውን ጥቃት የመመከት ውጊያ እያካሄደ የጠላትን ወራሪ ሀይል መመከት ብቻ ሳይሆን እየደመሰሰ የኢትዮጵያን ደህንነት እና ህልውና የማስከበር ታሪካዊ ሀላፊነቱን እየተወጣ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ እያደረሰና ሽንፈት እያከናነበው ይገኛል ፡፡ ይህንንም ገድል አጠናክሮ ይቀጥላል ፡፡
ኢትዮጵያ በልጆቿ መስዋዕትነት ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኖራለች ፡፡
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking! Terrorist TPLF is at its last few breaths!
Shi.ntam weyanes getting spanked behind closed doors
well done Ethiopians 
Re: Breaking! Terrorist TPLF is at its last few breaths!
Google translated English version:
"We will undoubtedly reverse the terrorist attack launched by the TPLF - Ministry of Defense
Addis Ababa: October 15, 2014 (FBC) The Ministry of Defense has issued a statement on current affairs.
The full description is as follows:
The terrorist attack launched by the TPLF; We will inevitably undo it!
After the TPLF invaded our northern command, the enemy's spine was broken during the government's crackdown, and the junta was destroyed and the survivors were dispersed. The government has been working to stabilize and rebuild Tigray for eight months. The TPLF, however, has been gathering since its disbandment and is working to aggravate the crisis in the region, while at the same time accusing the government and defense.
To prevent the crisis from escalating; Our troops have been withdrawn from Tigray after a separate ceasefire decision was made to provide farming opportunities to farmers to prevent food shortages next year.
It is known that the government has made a responsible decision to stop firing in order to give the region a chance to decide what is best for the region.
Instead of taking similar action, the terrorist TPLF has pursued our defense forces and spread the conflict to the Amhara and Afar regions, spreading the crisis in Tigray to the two regions.
It has spread the conflict to the Amhara and Afar regions, destroying public infrastructure. He destroyed what he could not take. He killed innocent people. He set fire to the house of the farmer and the pastoralist; He ate their cattle and killed the rest, He destroyed the plants; He reaped the harvest.
Junta has launched a series of large-scale attacks aimed at "cutting off the Djibouti line and opening a corridor through Wolkait Tegede." "In two weeks' time to enter Addis Ababa," he launched a major offensive in North Wollo."
Does it mean, the current offensive was actually initiated by woyane not by the Ethiopian government! It wouldn't. surprise me at all if that seems to be the case.

Hameddibewoyane wrote: ↑14 Oct 2021, 14:27https://www.facebook.com/fanabroadcasting/አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን ማጥቃት በማያዳግም ሁኔታ እንቀለብሳለን - የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር