*የአዲስአበባን ህንፃዎች አይታችሁ ኢትዮጵያ ያደገች መስሏችሁ ድሮን የዱቤ እንዳትሸጡ።የዘይት መግዣ የሌላት ሀገር ናት።
*የደመቀ መኮንን ቁመና አይታችሁ የአብይ ጋርድ እንዳይመስላችሁ ረዳት ሚኒስቴር ነው።
*በአጋጣሚ ታዬ ደንደናን ካያችሁት ጥቁረቱን አይታችሁ እንዳታማትቡ የመንግስት አካል ነው።ታዬ ቦጋለን ካያችሁት ግን ሩጡ እንዳይሰድባችሁ
*ዶክተር አብይን በአጋጣሚ ካቀፋችሁ ከኤርትራ ጋር ጠላት እንደሆናችሁ እወቁት።
*በየሆቴሉ የሚያሽቃብጡላችሁ አስተናጋጆች ድሃ ስለሆኑ ቲፕ ፈልገው ነው እንጂ እንግዳ ተቀባይ ሆነን አይደለም።እኛ እንኳን ለእንግዳ የምንበላውም የለንም።
Please wait, video is loading...