ሰበር ዜና : 7 የተመድ ሠራተኞች ከኢትዮጵያ እንድንወጣ የሚያደርግ ምንም ምድራዊ ሃይል የለም አሉ
የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ዛሬ ስላለቀ ፖሊሶች ዛሬ በድጋሚ ከአገር እንዲወጡ የሰጧቸውን ወረቀት እዛው ፖሊሶቹ ፊት ወረቀቱን ቀድደው ጥለውታል

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና : 7 የተመድ ሠራተኞች ከኢትዮጵያ እንድንወጣ የሚያደርግ ምንም ምድራዊ ሃይል የለም አሉ
ብቸኛዋ የዓለም ፖሊስ ለመሆን የበቃችና የምድራችን ልዕለ ሀያሏ ታላቋ ትግራይ <<ውጡ!>> ካለችን ብቻ ነው ኢትዮጵያን ለቀን የምንወጣው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስታወቁ።
ግርማቸው ከቅንድባቸው ጀምሮ ኡስከ እግር ጥፍራቸው በላያቸው የፈሰሰ ጌታችንና የጡት አባታችን አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የፖርቱጋል ተወላጅ ሲሆኑ፣ በኡናታቸው ቦኩል ደግሞ ትግራዋይ ሞሆናቸው ቡዙ አያከራክርም።

ግርማቸው ከቅንድባቸው ጀምሮ ኡስከ እግር ጥፍራቸው በላያቸው የፈሰሰ ጌታችንና የጡት አባታችን አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የፖርቱጋል ተወላጅ ሲሆኑ፣ በኡናታቸው ቦኩል ደግሞ ትግራዋይ ሞሆናቸው ቡዙ አያከራክርም።